ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከወንድማማች ክልሎች ከ776 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰቡን የሶማሌ ክልል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከወንድማማች ክልሎች ከ776 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰብ መቻሉን የሶማሌ ክልል ገለፀ።
የሶማሌ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን አህመድ እንደገለጹት፥ በክልሉ በድርቅ…