የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንግድ ድርድር ዝግጅት በጄኔቫ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች ልዑካን ቡድን በጄኔቫ የዓለም ንግድ ድርድር ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በቅርቡ ኢትዮጵያ የምታካሂደው 5ኛው የስራ ቡድን ስብሰባን ስኬታማ ለማድረግ ከአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ካናዳ፣ ኒውዚላንድ እና አውሮፓ ህብረት የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአሪ ብሔር የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል በጂንካ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በየዓመቱ የሚከበረው የዲሽታ ግና በዓል ዘንድሮም ‘’ዲሽታ ግና ለሰላም፣ ለአብሮነት እና ለልማት’’ በሚል መሪ ሐሳብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በገላን ጉራ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራ ጀመሩ Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንትናው ዕለት የተመረቁትና በገላን ጉራ የሚገኙት ሦስት ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራ ጀምረዋል፡፡ የመማር ማስተማር ስራውን ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዘላለም ሙላቱ(ዶ/ር) ናቸው፡፡ የቢሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ አዳማ ዴንግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኪጋሊ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት መከላከል ጉባዔ ላይ የተሳተፉት አዳማ ዴንግ÷ በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Meseret Awoke Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰው ህይወትን ለማሻሻል ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው – ከንቲባ አዳነች Meseret Awoke Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ህይወትን ለማሻሻል እና የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዛሬ የገላን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን በደረሰ የቦምብ ጥቃት የ28 ሰዎች ህይዎት አለፈ Meseret Awoke Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 28 ሰዎች ሲሞቱ 37 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ የደቡብ ካርቱም የድንገተኛ አደጋ ክፍል በሰጠው መግለጫ በነዳጅ ማደያው ላይ በተወረወረ ቦምብ ነው አደጋው የደረሰው፡፡ ይህም የ28…
ስፓርት አርሰናል ከፉልሃም አቻ ተለያየ Meseret Awoke Dec 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉልሃም በሜዳው አርሰናልን አስተናግዶ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡ የፉልሃምን ግብ ሂምኔዝ እንዲሁም አርሰናልን ደግሞ ሳሊባ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ በተመሳሳይ ሌስተር ሲቲ እና ብራይተን ሁለት አቻ ሲለያዩ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ አሁን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ ገቢ ለማሰባሰብ በሶማሌ ክልል የነበረውን የአንድ ዓመት ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተላልፏል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኖትርዳም ጎቲክ ካቴድራል ዳግም ለአገልግሎት ክፍት በመሆኑ መልካም ምኞቷን ገለጸች Meseret Awoke Dec 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአምስት ዓመታት በፊት በቀጣሎ ጉዳት ደርሶበት ጥገና ሲደረግለት የነበረው ጥንታዊው የካቶሊክ ቤተ-ዕምነት የሆነው ኖትርዳም ጎቲክ ካቴድራል ጥገና ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ እድሳቱ ተጠናቅቆ ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሱን ተከትሎም…