ዓለምአቀፋዊ ዜና የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ስልጣን ሊለቁ ነው Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክርስቶፎር ሬይ አዲሱ ተመራጭ ዶናልድ ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት ከመግባታቸው በፊት ስልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዳይሬክተሩ በፈረንጆቹ 2017 ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት በነበሩበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በላሊበላ ከተማ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ ሰላምን በጋራ በማፅናት የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚጠይቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስተው በነበሩ የጸጥታ ችግሮች በተለይም እንደላሊበላ ያሉ የቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመያዝ የተከሰሰው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ Meseret Awoke Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቃድ ሳይኖረው በህገወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በ5 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር ከሩሲያ ፌዴራል የግብር አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈረመ Meseret Awoke Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የሩሲያ ፌዴራል የታክስ አገልግሎት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። የተፈረመው ሥምምነት የሁለቱን አጋርነት ማጠናከር እና በዲጂታል ታክስ ትራንስፎርሜሽን ልምድን መለዋወጥ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ ገለጸ Meseret Awoke Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ። ማዕከሉ ከዚህ ቀደም ወደ ሌላ ተቋም በሪፈር የሚልካቸውን ታካሚዎች ችግር መቅረፉንም ገልጿል። የማዕከሉ ዳይሬክተር ተቀባ ሰንኩርታ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ የባለድርሻ አካላት መድረክ እያካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ የባለድርሻ አካላት መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የመንግስት አካላት፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ማህበራትና ልዩ ልዩ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ Meseret Awoke Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ለፕሮጀክቶቹ የሚመደበውን በጀት ተግባራዊ ለማድረግ በየደረጃው ያሉ የመንግስት መዋቅሮችን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሺዴ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቡ Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገብተዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና በእርሳቸው ለተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመታጠቢያ ቤት ወድቀው ጉዳት የደረሰባቸው የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ከህመማቸው ማገገማቸው ተሰማ Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ ምክንያት ቀዶ ጥገና ከተደረገላቸው በኋላ በመልካም ጤንነት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ የ79 ዓመቱ ዳሲልቫ በዋና ከተማዋ ብራዚሊያ ውስጥ ከጥቂት ሳምንታት በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ባለፈው አንድ ዓመት ተልዕኮውን ለመወጣት የሚያስችለው ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት ለመፍጠር መስራቱን አስታወቀ። ጽ/ቤቱ "ከታህሳስ እስከ ታህሳስ" በሚል በዓመቱ የተከናወኑ አንኳር…