Fana: At a Speed of Life!

በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግባለች ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው 3ኛው የፓን አፍሪካ ስታርታፕ ኮንፈረንስ ላይ በሚኒስትር ዴዔታው…

በዓሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት ምሥጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በታሰበው መሠረት በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምሥጋና አቀረቡ፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

ለሁላችን የሆነች ኢትዮጵያን እናፀናለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስሜትና ጠርዝ ከረገጠ አዝማሚያ ታቅበን አንድነታችንን በማጠናከር ከሁላችን ለሁላችን የሆነች ኢትዮጵያን እናፀናለን ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ለኢትዮጵያ የደን ልማት 37 ሚሊየን ዶላር ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ የደን ልማት ሥራ የሚውል 37 ሚሊየን ዶላር ጸደቋል፡፡ የኢትዮጵያ የደን ልማት ዓለም እያጋጠማት ያለውን የአየር ንብረት ለውጥ አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቋቋም መፍትሄ ተደርጎ የተወሰደውን ተፈጥሮን መፍትሄ ያደረጉ አማራጮች መጠቀም መነሻ…

ግለሰብን በመጥለፍ የ10 ሚሊየን ብር ቼክ ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰብን አስፈራርተው በመጥለፍ የ10 ሚሊየን ብር ቼክ ወስደዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ነው። ክስ የቀረበባቸው…

የኢሳ ማሕበረሰብ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሳ ማሕበረሰብ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል፡፡ 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ…

ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በ15ኛው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ አፍሪካ እና ሩሲያ ስላላቸው የጠበቀ ግንኙነት ገለጻ…

የነገ መሪዎችን መገንባት የሚጀምረው ዛሬ በሚሰራ ስራ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገ መሪዎችን መገንባት የሚጀምረው ዛሬ በሚሰራ ስራ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ሀገር በቀልና ችግር ፈቺ የአመራርነት ብልሃትን የምንቀስምበት…

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትግበራ በተገኙ ስኬቶችና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የግብርና…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለማምጣት እየሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለማምጣት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሣምንታዊ መግለጫ፤ በህገ-ወጥ…