Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ከአፈፃፀም ጋር ተያይዞ እየታዩ የሚገኙ መሻሻሎችን ማጠናከር ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከአፈፃፀም ጋር ተያይዞ እየታዩ የሚገኙ መሻሻሎችን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ካቢኔ ሲያካሄደው የቆየውን የተቋማት የ100 ቀናት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡…

የዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ አላማውን ያሳካ ነው – ዳያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ አላማውን ያሳካ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የአሁኑ ጉዞ ለሀገራቸው የበለጠ መስራት እንዳለባቸው የተገነዘቡበት እንደሆነ ገልጸዋል። ከሀገር ቢወጡም ሀገር ግን…

በህወሓት የወደሙ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተቋማትን መልሶ ወደ ስራ ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበረው የአማራ እና አፋር ክልሎች ያወደማቸውና ዘረፋ የፈፀመባቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተቋማትን ጠግኖ ወደ ስራ ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ…

ክሳቸው የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ከእስር መፈታት ለሀገራዊ የምክክር መድረክ ጠቀሜታ አለው – ምሁራን

አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክሳቸው የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ከእስር መፈታት ሊካሄድ ለታሰበው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬት እንደሚያግዝ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ። ሴኔጋልና ቱኒዚያን ጨምሮ በርካታ የዓለም ሀገራት ብሔራዊ ምክክር ባደረጉበት ጊዜ እስረኞችን ፈተው…

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀሰተኛ መረጃዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እበዙ እና እየረቀቁ እንደሚገኙ የሚታወቅ ሲሆን ፥ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከእነዚህ መረጃዎች ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ እንመለከታለን፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን…

የኢትዮ – ጅቡቲ የባቡር መስመር ገቢ 37 ነጥብ 5 በመቶ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር መስመር እ.አ.አ በ2021 ቀደም ካለው ዓመት ከነበረው ገቢ የ37 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ። በዓመቱ 86 ነጥብ 13 ሚሊየን ዶላር ገቢ አግኝቷልም ነው የተባለው። በዓመቱ በርካታ መንገደኞችንና 77 ሺህ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በእንግሊዝ ሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ የወርቅ ጎራዴ ከተሸለሙት ም/መቶ አለቃ ለገሰ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በእንግሊዝ ሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ የወርቅ ጎራዴ ከተሸለሙት ም/መቶ አለቃ ለገሰ መብራት ጋር ተወያዩ፡፡ ም/መቶ አለቃ ለገሰ መብራት ፥ ለአንድ ዓመት ከስምንት ወር ትምህርታቸውን በመከታተል አመርቂ ውጤት ማምጣታቸውን…

በመዲናዋ ለ107 ኢንተርፕራይዞች ከ1 ሺህ 600 በላይ ካሬ መሬት የመስሪያ ቦታ ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለ107 ኢንተርፕራይዞች ከ1 ሺህ 600 በላይ ካሬ መሬት የመስሪያ ቦታ ርክክብ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በአዲስ አበባ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ በማኑፋክቸሪንግ፣ በአገልግሎት፣ በከተማ ግብርና እና በንግድ ዘርፍ ተሰማርተው የመስሪያ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለጭነት ቅድሚያ ቦታ ማስያዝ የሚያስችል አሰራር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ደንበኞች ለሚያስጭኑት ዕቃ በቅድሚያ ቦታ ማስያዝ የሚያስችል አዲስ አሰራር ጀመረ። አሰራሩ ደንበኞች የበረራ መርሃ ግብሮችን ለማረጋገጥ፣ የቦታ መኖርን፣ የመጫን አቅምን እንዲሁም በነጠላ እና…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ አቅርቦትን አስመልክቶ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡   ርዕስ መሰተዳድሩ ፥ በክልሉ የተከሰተውን የድርቅ…