የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ÷ በኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል ከአገልግሎት ውጭ ሆነው ለነበሩ መሰረተ ልማቶች እና የወደብ ማሽነሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መካከለኛ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ብድር መተግበርያ ይፋ አደረገ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መካከለኛ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ "ሚቹ" የተባለ የዲጂታል ብድር መተግበርያ ይፋ አደረገ። በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ እና በክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ የቀረበው ይህ የብድር መጠየቂያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስረ መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈልጓል- የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስረ መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈላጊ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚመለከት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥፋት ቡድኑ ውድመት የደረሰባቸውን ከተሞች ለማቋቋም ከተሞች አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የቁርጥ ቀን የከተሞች እህትማማቾች ጥምረት"በሚል መሪ ቃል በጥፋት ቡድኑ ውድመት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ከተሞች አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ እህት ከተሞች በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ 876 የሚሆኑ የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህልውና ዘመቻው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት ማምጣቱን የክልል የመንግስት ገለፀ። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ በክልሉ የልማትና የፀጥታ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 5 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች ሊገነቡ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በአንድ ዓመት ተገንብተው የሚጠናቀቁ 5 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። በግንባታ የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መልሶ ግንባታና የማደራጀት ስራ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሊሰራ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢንስቲትዩት በደቡብ ወሎ ዞን በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበትን የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጥገና ሥራ ለማስጀመር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ኤልያስ ዓሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ዩኒቨርሲቲና ስፔስ ሣይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የምርምርና የጥናት ፕሮጀክት ሥራ ለመሥራት ተፈራረሙ Meseret Awoke Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ ስፔስ ሣይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፣ በጋራ የምርምርና የጥናት ፕሮጀክት ሥራ ለመሥራት የኮንትራት ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ሀገር በቀል ተቋማት ወቅቱ የሚጠይቀውን የወታደራዊ ሣይንስና ቴክኖሎጂ…
ስፓርት ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ Meseret Awoke Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጀመረ። የፖን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ተተኪ ስፖርተኞችን ለመፍጠር ዕድል እንደሚሰጥ ተገልጿል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና – አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር በሀገራቱ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው – ዋንግ ዪ Meseret Awoke Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና -አፍሪካ ትብብር በሀገራቱ ፍላጎትና ብሄራዊ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ÷ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሰጡት…