Fana: At a Speed of Life!

የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ከፍተኛ መጠን ያለው የስንዴና ዘይት ግዢ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ከማስፍን አንጻር የዋጋ ግሽበትን የመቆጣጠርና የገበያ ዋጋን የማረጋጋት ፋይዳ ያለው የ4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴና የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት የመቶ…

ኢትዮጵያ ለመላው አፍሪካ ሁለተኛ ሀገር ናት – የሴኔጋል አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመላው አፍሪካ ሁለተኛ ሀገር ናት ሲሉ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የሴኔጋል አምባሳደር መሀመድ ላሚን ቲያው ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኘሮቶኮል ጉዳዮች ምክትል ሹም ለሆኑት አምባሳደር ዓለማየሁ…

ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጥቆማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጥቆማ ተጀመረ፡፡ ጥቆማው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 6 ይቆያል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ መግለጫ የሰጡ ሲሆን ÷ አፈጉባኤው ኢትዮጵያን በጠንካራ መሰረት ላይ ለማስቀመጥ ቁልፍ…

የተማሪዎች መረጃን በማሸሽ ከህወሓት ወራሪ ቡድን ውድመት የታደጉት ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ሐይቅ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሃመድ ኢብራሂም ለሁለት አስርተ ዓመታት የነበረውን የተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ ከወራሪው ቡድን በማሸሽ ከውድመት ታድገውታል፡፡ ግለሰቡ ወራሪ ቡድኑ ከመግባቱ በፊት የሀይቅ 2ኛ…

አጎዋ ካለው ፋይዳ በላይ ትኩረት ተሰጥቶታል – አቶ ክቡር ገና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የአፍሪካ ሀገራት ምርታቸውን ከቀረጥና ኮታ ነፃ ወደ ሀገሯ እንዲያስገቡ የሰጠችው እድል አጎዋ ከሚያሰገኘው ፋይዳ በላይ ትኩረት እንደተሰጠው የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤቶች ዋና ጸሃፊ እና የኢዜማ አመራር አቶ ክቡር ገና ገለጹ፡፡ አቶ ክቡር…

ማለዳውን ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ እየበረረ ባለ አውሮፕላን ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎች የ10 ሺህ 400 ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማለዳውን ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ እየበረረ ባለ አውሮፕላን ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎችን በማስተባበር የ10ሺህ 400 ዶላር ድጋፍ በማሰባሰብ በአይዞን ኢትዮጵያ አካውንት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ያስተባበሩት በበረራው የነበሩ የተወሰኑ ተጓዦች…

በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ የወጣቶች እንቅስቃሴ መሪ ሎንታታ ላክስ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ የወጣቶች እንቅስቃሴ መሪ ሎንታታ ላክስ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገባ። የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቀኙ ወጣቱ ላክስ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው #የበቃ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ብቻ ተገድቦ እንዳይቀርና ዘላቂነት እንዲኖረው ለማድረግና…

የድሬዳዋ ሆቴሎች ለዳያስፖራዎች የ30 በመቶ ቅናሽ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ጥሪውን ተከትለው ወደ አገር ቤት የሚገቡ ዳያስፖራዎችን ለማስተናገድ መዘጋጀቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ይህንኑ ዓላማ ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ ዛሬ በከተማዋ ከሚገኙ የሆቴል ባለንብረቶች ጋር…

ተመራቂ ሃኪሞችን ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር አዳዲስ ምሩቃን ሃኪሞችን በቅጥር ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል የፕሮጀክት ስምምነት ከክልል እና ከከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች ጋር ተፈራረመ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ፕሮክጀቱ በብዙ ልፋት ተመርቀው ስራ ላይ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 4 ሺህ 998 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ14 ሺህ 35 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 998 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 10 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…