የሀገር ውስጥ ዜና ሀርቡ ከተማ የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሀርቡ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጥገና ተደርጎለት ወደ አገልግሎት ገብቷል። በሀርቡ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመልሶ የተገናኘው በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር አስመዘገበች Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ደቡብ አፍሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር ማስመዘገቧ ተመለከተ። ደቡብ አፍሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ምርመራ 13 ሺህ 992 አዳዲስ የኮቪድ-19 ታማሚዎችን ማስመዝገቧ የተገለፀ ሲሆን ፥ አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠመው የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠመው የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር መመሪያ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በትግብራ ላይ ያለው መመሪያ ላይ ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ በተሽከርካሪዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች አሸባሪው ህወሓት በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች አሸባሪው ህወሓት በሴቶችና ህፃናት ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ፡፡ በደቡብ ክልል በጉራጌ ፥ በስልጤ እና በከምባታ ጠምባሮ ዞኖች ነው "ሠላም ይስፈን፤ በሕፃናትና ሴቶች ላይ የሚፈፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየው ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሶማሌ ክልል ከዚህ ቀደም አለመረጋጋት የሚስተዋልበት ክልል እንደነበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የገጠመንን ተግዳሮት ሁሉ ታግለን የምናሸንፍ ህዝቦች መሆናችንን ዛሬም በተግባር አረጋግጠናል – አቶ እርስቱ ይርዳ Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ጉዳይ የማይደራደሩና የገጠመንን ተግዳሮት ሁሉ ታግለን የምናሸንፍ ህዝቦች መሆናችንን ዛሬም በተግባር አረጋግጠናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቋቋም እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የጠላት ሃይል ላይ መንግስት እየወሰደ ካለው የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቋቋም እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መዝረፍና ማውደሙ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት እና የህክምና መሣሪያዎችን መዘረፉንና ማውደሙን ኤጀንሲው አስታውቋል። በአማራ ክልል ከሚገኙ ሦስት ግዙፍ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ አዘጋጅነቷን ከፖላንድ በይፋ ተረከበች Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖላንድ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው 16ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተጠናቋል። በጉባኤው ማጠናቀቂያ በ2015 የሚካሄደውን 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ከፖላንድ በይፋ ተረክባለች። የኢኖቬሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ የኢትዮጵያውያንን ድምፅ መስማት እና ከጎናቸው መቆም አለባት – ጋዲ ይቫርከን Meseret Awoke Dec 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ4፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የኢትዮጵያውያንን ድምፅ መስማት እና ከጎናቸው መቆም እንደሚገባት የእስራኤል የፓርላማ አባል እና የቀድሞ የደህንነት መስሪያ ቤት ምክትል ኃላፊጋዲ ይቫርከን ጠየቁ። ጋዲ ይቫርከን ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቤተ…