የሀገር ውስጥ ዜና ‘የበቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ በስዊድን ከተሞች ተካሄደ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'የበቃ' ንቅናቄ አካል የሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በስዊድን ስድስት ከተሞች ተካሄዷል። በተመሳሳይ የዘመቻው አካል የሆነ ሰልፍ በኖርዌይ መዲና ኦስሎ ተከናውኗል። የስዊድን ስቶኮሆልም ሰልፍ መነሻውን 'ስቱሬጋታን' ከተሰኘ አካባቢ መድረሻውን 'ኖራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ክብር እየተዋደቁ ላሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የምስጋናና የምሳ ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ክብር እየተዋደቁ ላሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የምስጋና እና የምሳ ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ። በጦር ሃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል የቤላ ማገገሚያ ማእከል የተካሄደው መርህ ግብር በወጣቱ ባለሃብት ምህረታብ ሙሉጌታ የተዘጋጀ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች ኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባቲ፣ አቀስታ፣ መሀል ሳይንት እና ሳይንት አጅባር ከተሞች ኤሌክትሪክ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ወራሪው የህወሓት ቡድን ባደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጉዳት ምክንያት የተጎዱ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ለመሰረታዊ ፍላጎቶቻቸው አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሰጥ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና ምክትላቸው ኢብራሂም ኡስማን የሚመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በኩርፋሳዋ ቀበሌ የሚገኙ ተፈናቀይ ዜጎችን ገበኙ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ከአሁን በፊት መንግስት በሲቲ ዞን መኤሶ ወረዳ ሙሊ ከተማ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴ ተጎበኘ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ በቻይና ባለሃብቶችና በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴ ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የማዕድን ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ትምህርትና ፖለቲካ መለያየት አለባቸው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ትምህርትና ፖለቲካ መለያየት እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ እና የሀረሪ ክልሎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የሀረሪ ክልሎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ ፡፡ የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ5 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ ሲያደርግ ÷ ድጋፉን የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ቀያቸው መመለስ እንደሚጀመር ኮሚሽኑ አስታወቀ Meseret Awoke Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሽባሪው የትህነግ ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የአሽባሪው ህወሓት ቡድን በከፈተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን ስለሰላምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና መፍትሄ መጠቆም ይጠበቅባቸዋል – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Awoke Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለሰላም፣ ስለሀገራዊ ጥቅምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን መጠቆም ከምሁራን እንደሚጠበቅ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ገለጹ። አቶ ታዬ ይህንን ያሉት በጅማ ዩኒቨርስቲ "የውጭ ተፅዕኖ እና የዩኒቨርስቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ Meseret Awoke Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ። የጠፈር ተመራማሪዎቹ ክብደት የሌለው አካባቢ በቁሶች እና በኦፕቲክስ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ተጽእኖ በሚመለከት የፊዚክስ ትምህርት በቀጥታ ስርጭት ለህዝብ አድርሰዋል፡፡ ጠፈርተኞቹ…