Fana: At a Speed of Life!

ቢሮው በመዲናዋ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በቅርቡ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚደረግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በቀጣይ ቀናት የታሪፍ መጠን ማሻሻያ እንደሚደረግ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በከተማዋ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ አሽከርካሪዎች አዲሱ የታሪፍ መጠን ይፋ ሳይሆን…

ባለስልጣኑ ለኢሳት ፃፈው ተብሎ የተሰራጨው ደብዳቤ ሀሰተኛ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን “በድል ዜና ዘገባዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ ስለማቅረብ” የሚል ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሳትላይት ቴሌቭዥን(ኢሳት) አለመላኩን አስታውቋል፡፡ ህዳር 30 ቀን ጀምሮ በማህበራዊ ድረገፅ እየተሰራጨ የሚገኘው ይህ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቋሙን በመከላከል መስዋዕትነት ለከፈሉ ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነሐሴ 6 2013 ዓ/ም የህወሓት የሽብር ቡድን ወደ ጋይንት ሰርጎ በመግባት ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ለመዝረፍ ሙከራ ሲያደርግ የባንኩ ጠባቂዎች የነበሩት ብርቱ ትግል አድርገዋል። በወቅቱ የባንኩ ጠባቂ…

ሙስናን መዋጋት የዜጎች ሁሉ ኃላፊነት ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስናን መዋጋት የዜጎች ሁሉ ኃላፊነት መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ዘንድሮ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን "በሥነ ምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ ፕሬዚዳንቷ ቀኑን…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ። የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ዛሬ ማለዳውን በሰንዳፋ በርክ ወረዳ ዳቤ ሙዳ ጎዶ ቀበሌ ተገኝተው የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ የስንዴ ሰብል…

በብሪታንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ፣ በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከቡ፡፡ ድጋፉ በአሻባሪው የህወሓት ወራሪ ሀይል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች "እኔ…

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ “ 1 ሚለየን ወደ አገር ቤት “ ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል ገለፁ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችና አካታች አገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ኅዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የአገርን ህልውና ለማጽናትና ዴሞክራሲን ለማጎልበት የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን የፓርቲው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገልፀዋል። እንደ አቶ…

በካንሳስ ከተማ የሚኖሩ አሜሪካውያንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን ጫና እንድታቆም አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካንሳስ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ጫና እንዲያቆሙ አሳሰቡ፡፡ ኢትዮጵያውያን እና አሜሪካውያኑ ተቃውሟቸውን ያሰሙት ፕሬዚዳንት ጆ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ቅዳሜ ወደ ሰመራ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ታህሳስ 2 ጀምሮ ወደ አፋር ክልል መዲና ሰመራ እለታዊ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ! ወቅታዊ፣ትኩስ…