በደሴና ኮምቦልቻ የጤና መሰረተ ልማቶች አገልግሎት እንዳይሰጡ ተደርገው በህወሃት ወድመዋል – የጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ወጪ ተገንብተው አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የደሴና የኮምቦልቻ ጤና ተቋማት በአሸባሪውና ወራሪው የህውሓት ቡድን አገልግሎት እንዳይሰጡ ሆነው መውደማቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…