Fana: At a Speed of Life!

የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የአርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ሀዋስ ወረዳ ናኖ ጀዌ ቀበሌ የአርሶ አደሮችን ሰብል ሰብስበዋል፡፡ የፕሮግራሙ አላማ በልማቱ ግንባር እየተደረገ ያለዉን ርብርብ የመደገፍና የአርሶ አደሮች…

በባህር ዳር ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች ዓለም ዓቀፉን የ #በቃ ንቅናቄ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች የምእራባውያንን ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን በማለት አለም አቀፉን የ #በቃ ንቅናቄ ተቀላቀሉ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑ ከ7ኛ ክፍል በላይ ያሉ ተማሪወች…

በደብረሲና ከተማ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ አገልግሎቶች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረሲና ከተማ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ አገልግሎቶች ወደ ስራ ተመለሱ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ በመፈጸም ንብረት ከማውደሙም በላይ የመብራት፣ የትራንስፖርትና መሰል መደበኛ አገልግሎቶች ተቋርጠው ነበር። የሽብር…

በሊቢያ የጋዳፊ ልጅ ወደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውድድር ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ የቀድሞ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሳኢፍ አል ኢስላም ጋዳፊ ወደ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውድድር እንዲመለሱ ወሰነ፡፡ የቀድሞ የጋዳፊ ልጅ በሚቀጥለው ወር ለሚካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ መሆናቸውን ማስታወቃቸውን…

230 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የወሊሶ ከተማ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 230 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የወሊሶ ከተማ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የግንባታ ስራ ተጀመረ። ግንባታውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሃብታሙ ኢተፋ አስጀምረውታል።…

በአሸባሪው ህወሓት ለከፋ ሰብዓዊ ቀውስ የተጋለጡ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ከሁሉም ይጠበቃል – አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ለከፋ ሰብዓዊ ቀውስ የተጋለጡ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ከሁሉም ዜጋ የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ። አሸባሪ ቡድኑ ከሰሞኑ በአፋር ክልል ጭፍራ ግንባር በወገን ጦር ሽንፈት ገጥሞት…

ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማቾች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ማህበረሰቡ ለህልውና ዘመቻው ደጀን እንዲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ዝግ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!…

ለህልውና ዘማቾች፥ ለዘማች ቤተሰቦችና ለተፈናቃዮች የሚደረግ ድጋፍ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር ለተፈናቃዮች እና ለወገን ጦር የሚውል ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት እና የምግብ ግብአት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን ያስረከቡት የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…

ሸዋሮቢት ከተማ የመብራት አገልግሎት ማግኘት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብር ቡድኑ ነጻ የወጣችው ሸዋሮቢት ከተማ የመብራት አገልግሎት ማግኘት መጀመሯን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ነጻ በወጡ አካባቢዎች አስቸኳይ ጥገና እያደረገ መሆኑን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ስራ አስኪያጅ አቶ ማህተሜ…

ወንጪ ሐይቅ ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው በ24 ኛው የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ሐይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጠ። በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የሚገኘው ወንጪ ሐይቅ ከ170 የቱሪዝም መንደሮች መካከል…