ፈረንሳይ የጀመረችዉን የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት እድሳት ፕሮጀክት እቀጥላለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ በኋላ ፈረንሳይ የጀመረችዉን የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት እድሳት ፕሮጀክት እንደምታስቀጥል በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርቹዌክ አስታውቀዋል፡፡
አምባሳደሩ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…