Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ-መንግስት ጥገና ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚከናወነውን ኮሪደር ልማት እና የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ሥራን ጎብኝተዋል። ሃላፊዎቹ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ የተገኙ ሲሆን፥ በጉብኝታቸው የአጼ ፋሲል…

የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው እንዲፈፀሙ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሠረት የተሠሩ ሥራዎችንና አስፈላጊ የሆኑ የኮሚቴ አደረጃጀቶች ላይ ተወያይቶ…

የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ አረቢያ ንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ብዝኃነት ለሀገራዊ መግባባትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት…

ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንቷን መረጠች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች ድርጅት (ስዋፖ) ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ካለፈው ሣምንት አወዛጋቢ ምርጫ በኋላ የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ተመራጯ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ከ57…

በምክር ቤት ያለመከሰስ መብቱ የተነሳው ሰዒድ አሊን ጨምሮ 8 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ምክር ቤት ያለመከሰስ መብቱ የተነሳው የልደታ ክ/ከተማ የቀድሞ ዋና ስራ አፈጸሚ አቶ ሰዒድ አሊን ጨምሮ ስምንት ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።…

የአቢጃታ ሐይቅ ህልውና …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአጠቃቀም ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የህልውና ስጋት ላይ ወድቆ የነበረው የአቢጃታ ሐይቅ ወደቀደመው ይዞታው እየተመለሰ መሆኑን የአብጃታ ፓርክ ዋና ሃላፊ አቶ አስቻለው ጸጋዬ ገለጹ፡፡ የአቢጃታ ፓርክ ዋና ሃላፊ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥…

የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ – የተዛባ የዝናብ ሁኔታ፣ ከፍተኛ ሙቀትና ድርቅ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ዓለምን ወደተለዋዋጭ የዝናብ ሁኔታዎች፣ ከፍተኛ ሙቀትና የድርቅ ጊዜያት እየከተታት መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው በተለይ በረሃማነት…

የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ ታጣቂዎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሁለት ማዕከላት ትጥቅ በመፍታት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። ሰልጣኞቹ በመቐለና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት ስልጠናቸውን ተከታትለው ማጠናቀቃቸውን እና…

በጊኒ የእግር ኳስ ዳኛ ውሳኔን ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት የ56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊኒ የእግር ኳስ ዳኝነት ላይ የተላለፈን ውሳኔ ተከትሎ በተፈጠረ ግጭትና መረጋገጥ የ56 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በጊኒ ንዜርኮሬ ከተማ በተደረገ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ላቤ የተሰኘ የእግር ኳስ ክለብ ላይ የተላለፈ የዳኝነት ውሳኔን…