Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ለህልውና ዘመቻው 6ሺህ 500ዩኒት ደም ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህልውና ዘመቻው ከተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ደምለጋሾች 6ሺህ 500ዩኒት ደም መሰብሰቡን የጎንደር ከተማ ደም ባንክ ሃላፊ አቶ ደመቀ ጥላሁን ገለጹ፡፡ ከተሰበሰበው ዩኒት ደም ውስጥ 80 በመቶው ከጎንደር ከተማ የተሰበሰበ መሆኑን የተናገሩት ሀላፊው…

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ አካዳሚው 10ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ፍራሽ፣ አንሶላ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን እንዲሁም 4 ሚሊየን…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት አለው – አይሻ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት እንዳለው የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መህመድ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ "የአፋር ተጋድሎ እና አገር የማዳን ጥሪ" በሚል ርዕስ ጉደይ ዙሪያ ከፋና…

በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ፐርሲላ ራሀን የጆ ባይደን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የያዘውን አቋም መቃወማቸውን አስታወቁ፡፡ ምክትል ሊቀመንበሯ ከኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪል ካውንስል ጋር በነበራቸው ስብሰባ ነው የጆ…

ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም…

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ድጋፍ ለመስጠት ወደግንባር የሚያመሩ ባለሙያዎች ተሸኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት የህክምና ድጋፍ ለመስጠት ወደ ጦር ግንባር ለሚያመሩ የሕክምና ባለሙያዎች በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታ አየለ ከዚህ ቀደም የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለሰራዊት መደረጉን ገልጸው…

የጥጥ ምርት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪዎችን መስፋፋት ተከትሎ የጥጥ ምርት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት የጥጥ ዘርፍ ምክትል ዋና…

ዩኒቨርሲቲው የህፃናትን ሞት ለመቀነሰ የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህፃናትን ሞት ለመቀነሰ 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከ 5 ዓመት በታች ዕድሜ ያላቸው ህፃናትን ሞት አሁን ከሚገኝበት ደረጃ ለመቀነሰ ‘ቻመፐሰ’ በተሰኘው ፕሮጀክት…

ከአሉባልታዎች በላይ ኢትዮጵያ ዛሬም የኢንቨትመንቶች አይን ማረፊያ ናት – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሉባልታዎች በላይ ኢትዮጵያ ዛሬም የኢንቨትመንቶች አይን ማረፊያ መሆኗን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ከአውስትራሊያ፣ ስዊድን፣ ካናዳ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና የጣሊያን የማዕድን ኩባንያዎች ጋር ሰፊና ገንቢ ውይይቶች…