የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ – የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የቢሾፍቱ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች፣ የጸጥታ አካላት ለህዝቡ ደህንነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቀን ከለሊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም ምክንያት በማድርግ ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀው ወደ ሥራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ አዲስ አበባ ስለሚመጡ እንግዶች…
ስፓርት አትሌት ሲሳይ ለማ የለንደን ማራቶን አሸነፈ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል። አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት ሞስነት ገረመው 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል። በሴቶች አትሌት ደጊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፍቅር ፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል የሆነውን ኢሬቻን በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ የ2014 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የላይ አርማጭሆ ህዝብ የአካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ይሰራል – የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከሌሎች አካባቢዎች የተሻለ የአርማጭሆ ወረዳ አንፃራዊ ሰላም ውስጥ እንደሚገኝና ሰላሙን የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ እንደሚሰራ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ። አሸባሪው የህውሃት ቡድን ከፅንፈኛው የቅማንት ኮሚቴ ጋር ጥምረት በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሠላም መጠናቁን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል የተካሄደው ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ስጋት በሰላም መጠናቀቁን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ነስሪ ዘካሪያ እንደተናገሩት÷ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ስጋት ተጠናቋል። ምርጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልሉ ህዝብ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እንደሚሰራ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ የምርጫ ጊዜ አንደኛ የስራ ዘመን መስራች ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ፣ በሀረሪ እና በደቡብ ክልሎች የተካሄዱ ምርጫዎች በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዕይታ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ምክንያቶች 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሳይካሄድባቸው በቆዩ አካባቢዎች በዛሬው እለት መራጩ ህዝብ የሚወክለውን ለመምረጥ ድምጽ ሰጥቷል። ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤቶች ከሚሰጠው ድምጽ በተጨማሪ በደቡብ ክልል የደቡብ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሁሉም የምርጫ ክልሎች የድምፅ አሰጣጥ ተጠናቋል – ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በሁሉም የምርጫ ክልሎች የድምፅ አሰጣጥ መጠናቀቁን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ፡፡ የህዝበ ውሳኔ ከሚሰጥባቸው ምርጫ ክልሎች ውጭ በደቡብ ክልል በአብዛኛው ድምፅ ተሰጥቶ መጠናቀቁን የገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ ተራዘመ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫ በሚያካሂዱ አካባቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለት በሐረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ክልል ድምጽ አሰጣጥ…