የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የ2014 በጀት ከ80 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን የ2014 በጀት 80 ቢሊየን 104 ሚሊየን 669 ሺህ 397 ብር አጽድቋል። የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኀላፊ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር ለ2014 ለመማር ማስተማሩ ስራ ዝግጅት ከአጋር ድርጅቶች ድጋፍ አገኘ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ አጋር ድርጅቶች ለትምህርት ሚኒስቴር የ2014 መማር ማስተማር ስራ ዝግጅት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የመማሪያ ቁሳቁሶች እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሶች ለሚኒስቴሩ ድጋፍ ተደርጎለታል፡፡ ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች ቦርሳ የአዲስ አበባ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ትዝታ ከግሎባል ህንድ ቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከግሎባል ህንድ ቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ትዘታ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ በጋራ መስራት እንዳለባቸውማንሳታቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የመጨረሻ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ የመጨረሻ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በወቅቱ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ አፈጉባዔ አቶ ጁል ናንጋል የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የምክር ቤት አባላት የመጨረሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ እና አፋር ክልሎች ከ50 በላይ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች ተሰማሩ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ከሰብዓዊ አጋሮች ጋር በቅንጅት ከ50 በላይ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች ተቋቁመው በአማራ እና አፋር ክልሎች መሰማራታቸውን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን…
የሀገር ውስጥ ዜና “በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል – መንግስት ምስረታ እና ሃገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ “በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል - መንግስት ምስረታ እና ሀገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ እንደሚገኝ ከጽህፈት ቤቱ የትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤው አጀንዳዎች ቀርበው ይጸድቃሉ፡፡ የ2014 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦችና በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር የ2014 በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የተሻሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክቡር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ ፋውንዴሽን ተመሰረተ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበብ አበርክቷቸውን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል የክቡር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ ፋውንዴሽን ተመሰረተ። በምስረታው መድረክ አርቲስቱ የጻፏቸው ሶስት መጻህፍትም ተመርቀዋል። ከልጅነት የሸክላ ቅርጻ ቅርጽ መነሻነት የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከብልፅግና ፓርቲ ውጭ የሆኑ ሁለት የካቢኔ አባላት ተሾሙ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብልጽግ ውጭ የሆኑና የተፊካካሪ ፓርቲዎች አመራር አባላት የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ እና አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአዲስ አበባ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሆነው ተሾሙ፡፡ በዚህም መሰረት የኢዜማ አመራር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት አፅድቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በምክር ቤቱ የተመረጡት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለካቢኔ…