Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአሁን ሰአት የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው 101 አንቀፆች ባሉት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በረቂቅ አዋጁ መሰረት ካለፈው ምክር ቤት 61 የነበሩት አጠቃላይ…

የጽኑ ሕክምና ክፍል ሞልቶ ታካሚዎች ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች የታካሚዎች ብዛት በመጨመሩ የጽኑ ሕክምና ክፍል ሞልቶ ታካሚዎች ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጡ መሆናቸውን ኢንስቲትዩቱ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጽጌረዳ ክፍሌ…

ለምርጫውና ለህዝበ ውሳኔው በስኬት መጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የምዕራብ ኦሞ ዞን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሚደረገው ምርጫና የደቡብ ምዕራብ ህዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን በደቡብ ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት ገልጿል፡፡ ዞኑ በፀጥታና በሌሎች ምክንያቶች 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ከተራዘመባቸው አንዱ ሲሆን÷ በምርጫ…

ወርሃዊ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 1 ቢሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ባይትዳንስ በተሰኘው የቻይና ኩባንያ ይፋ የተደረገው ቲክቶክ የወርሃዊ ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ1 ቢሊየን ማለፉን አስታውቋል፡፡ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በሚሰራጩበት በፖፕ ሙዚቃ የታጀቡ የዳንስ እንቅስቃሴዎች የተነሳ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ በመሆን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት…

ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። የምክር ቤቱ አባላት ወይዘሮ ቡዜና አፈ-ጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምጽ ደግፈዋል። ወይዘሮ ቡዜና ለህገ መንግስቱ ታማኝ በመሆን ስራቸውን ህግን መሰረት በማድረግ…

የትምህርት ክፍያ በነባሩ የአስር ወር ክፍያ ሥርዓት መሰረት ይተገበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች የዘንድሮ መደበኛው የተማሪዎች ክፍያ በነባሩ የአስር ወር ክፍያ ስርዓትን ተከትሎ እንደሚተገበር ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርትና ስልጠና፣ ጥራት፣ ሙያ ብቃት፣ ማረጋገጫ…

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢሴክስ መስራች ዶክተር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅትን (ኢ.ሲ.ኤክስ) እንዲሁም ብሉ ሙን የተሰኙ ተቋማትን በመመስረት…

በሱዳን የመስቀል በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሱዳን ካርቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ-ሠላም መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ሥርዓቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በስነ ሥርዓቱ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ…

“ዐፄ ደመራ” በጎንደር

አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደርና በሌሎች የሰሜን ኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች ደመራ የሚለኮሰው ዛሬ ነው። በንግስት እሌኒ ዘመን አይሁዳውያን በጎልታ ተራራ የቀበሩትን የክርስቶስ መስቀል ደመራ ለኩሰው ያገኙበት ቀን መስከረም 17 ላይ ስለሆነ በጎንደርና አካባቢው ደመራ…