የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ከተማ አሰተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አዲሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ከሰዓት ባካሄደው 3ኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ ዓመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ያቀረቧቸውን ሹመቶች አፅድቀዋል። የተሾሙ የካቢኒ አባላትም የሚከተሉት ናቸው፡- 1.…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያዉ ፕሬዚደንት በአገሪቱ የመጀመሪያዋን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልጣን ከያዙ ገና ሁለት ወር ገደማ የሆናቸው የቱኒዚያዉ ፕሬዚደንት ካይስ ሳኢድ፥ ናጅላ ን ሮምዳንን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር አድረገዉ ሾሙ። የቱኒዚያው ፕሬዚደንት በትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያ ሆነው ሲሰሩ የዓለም ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን አስፈፃሚ አካላት እንደገና ለማቋቋም ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ አፀደቀ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የክልሉ ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት አስፈጻሚ አካላትን እንደገና ለማቋቋምና ስልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። የክልሉ ፕላን ኮሚሽነር አቶ በድሉ ድንገቱ አዋጁን ዛሬ ለምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ከድር ጁሀር የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ አቶ ከድር ጀዋር በተለያዩ በፖርቲው በአመራርነት ደረጃ ያገለገሉ ሲሆኑ÷ ባለፉት ሶስት ዓመታት ምክትል ከንቲባ ሆነው አገልግለዋል። ከንቲባው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ፈትያ አደም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ፈትያ አደም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሹመዋል። ወይዘሮ ፈትያ አደም በፉድ ኒውትሬሽን የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸው ሲሆኑ÷ በተለያዩ የስልጣን እርከን አገልግለዋል። አፋ ጉባዔዋ ስልጣኑን ከቀድሞ የምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አዲስ የአስተዳደር ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስረም 19፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ሦስተኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤና የአስተዳደሩን ከንቲባ ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል። የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በቻርተር መተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይከል ከተማን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለሰ እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአይከል ከተማን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለሰ እየተሰራ መሆኑን የአይከል ከተማ ከንቲባ ነገሰ ብርቄ ገለጹ። በከተማዋ እና በዙሪያዋ ወረዳ ከሚያዝያ 5 2013 ጀምሮ በተፈጠረው የፀጥታ ቸግር ምክንያት ንፁሃን ዜጎች እንዲሞቱ እንዲፈናቀሉና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ነገ ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ተጠናቋል Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን ቀሪ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁን የዞኑ ምርጫ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ አካል የሆነውንና በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄድ የቆየው ይኸው ምርጫ ነገ መስከረም 20/2014…
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ወሎ ግንባር የሚገኘውን የጸጥታ አካል በግንባር ተገኝተው አበረታቱ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአምባሠል ወረዳ የሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ወሎ ግንባር የሚገኘውን የመከላከያ ሠራዊት ፣ የክልል ልዩ ሀይሎችና የሚሊሻ አባላት በግንባር ተገኝተው አበረታተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በግንባር ተገኝተው ለጸጥታ አካላቱ የምሳ ግብዣ ያደረጉ ሲሆን÷ ለሠራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ሰናይት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ኢንጂነር ሰናይት በኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ከማገልገላቸው በፊት በተለያዩ የመንግስት የስራ…