Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ዘርፎች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ትብብር ዘርፎች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ለወጣቶች የስራ እድል በመፍጠርና የፍራፍሬ እሴት ሰንሰለትን በማስተዋወቅ ረገድ የበፊቱ ማዕቀፎች…

በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የፖሊዮ (ልጅነት ልምሻ) መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር የክልሉ የህብረተሰብ ጤናና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሐመዱ አህመድ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ፥ በክልሉ…

ሠራዊቱ ከግዳጁ ጎን ለጎን በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን አቅም የመገንባት ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የቀጣናውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ እየተወጣ ካለው ግዳጅ ጎን ለጎን በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን አቅም የመገንባት ስራን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የጊቤ ማሰልጠኛ ለአራት ወራት በሁለት ዙር…

ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60…

የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ መጀመሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ…

ሙስና የተበላሸ አስተሳሰብ፣ ባህልና አሰራር ውጤት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና የተበላሸ አስተሳሰብ፣ ባህልና አሰራር ውጤት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የብሔራዊ…

የ10 ወር ሕፃን ለማገት የሞከረችው ግለሰብ በ13 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የ10 ወር ሕፃን ለማገት የሞከረችው ግለሰብ በ13 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷ ተገለፀ፡፡ ወጣት ትዕግስት አለነ የተባለች ግለሰብ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 አካባቢ በቤት ሰራተኝነት ስራ…

የአፋርና የትግራይ ክልሎችን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና የትግራይ ክልሎችን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትንና ሰላም ለማጠናከር በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በክልሎቹ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና የጋራ ሰላምን ለማጠናከር በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው…

ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቃለች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ትርምስ በእጅጉ አሳሳቢ ነው ብሏል። ቤጂንግ ግጭቱን የሚያራግቡ እና ውጥረቶችን የሚያባብሱ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ 5 ሺህ 300 የቅድመ መደበኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሎ ኡመር (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አስመዝግበው በመንግሥት ሙሉ ወጪ የሚማሩ…