የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል።
የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በሰሜኑ የኢትዮጵያ…