የቡድን 20 ሃገራት የብድር ማመጣጠኛ የውሳኔ ሃሳብ ወቅታዊና ጠቃሚ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በቡድን 20 አባል ሃገራት አበዳሪዎች ኮሚቴ የተቀመጠዉ የብድር ማመጣጠኛ የውሳኔ ሃሳብ ወቅታዊና ጠቃሚ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ የአበዳሪ ኮሚቴዉ ቡድን ዛሬ ይፋ ያደረገዉ የብድር…