የሀገር ውስጥ ዜና የጉና በጌምድር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ወደመ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉና በጌምድር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ መውደሙን የኮሌጁ ዲን አስታወቁ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎችን በወረራ ይዞ በቆየባቸው ጥቂት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን ለጸጥታ ሃይሎች ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን በማይጠብሪ ግንባር ህወሓትን እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት፣ ለክልል ልዩ ሃይሎች፣ ሚሊሻ እና ፋኖ 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የምዕራብ ጎጃም ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ እና ዴኒማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ እና ዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪ ኤሪክሰን ሱሬይድ በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ተገናኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቶቹን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ያለ ምንም ልዩነት በአንድነት ወጥቶ ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበት የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቶቹን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለብሔራዊ የህዝብ ቤተ መጻሕፍት 3ሺህ መጻሕፍት አበረከተ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጅማ ዩቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት በኢዲስ አበባ እየተገነባ ለሚገኘው ብሔራዊ የህዝብ ቤተ መጻሕፍት 3ሺህ የተለያዩ መፃህፍቶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ መጻሕፍቱን የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከቀያቸው ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለሚገኙ ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ አልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውለውን ድጋፍ የኢዜማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከ18 ሺህ 900 በላይ ኢንተርፕራይዞችን አውድሟል Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ አካላት በ2013 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸምና የተያዘው በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት እያደረጉ ነው ። መድረኩን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመናፈሻ ፓርክ ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመናፈሻ ፓርክ ለመገንባት አቶ ተስፋዬ ይገዙ የመሠረተ ድንጋዩን አስቀምጠዋል፡፡ በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ይገዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘‘ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት’’ የፊርማ ስነ-ስርዓት በፖለቲካ ፓርቲዎች እየተከናወነ ነው Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም የራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የህዳሴ ፓርቲ እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር በስነ-ስርዓቱ እየተካፈሉ ይገኛሉ። የሃገር ህልውና ጉዳይ ከፓርቲ እና ፖለቲካ በላይ በመሆኑ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ 559 ሺህ ዶላር የሚያወጣ ድጋፍ ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ 559 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ፡፡ ድጋፉ አማራ ክልል ላሉ 28 የጤና ተቋማት እንደሚሆንም ነው የተገለጸው፡፡ የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ…