Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ። አቶ ደመቀ የተመድ 76ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ፣ አሜሪካ መግባታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

በማይጠብሪ በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የእርዳታ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የእርዳታ ድርጅቶች እና ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ የዞኑ ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ በለጠ ጥላዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በሰሜን…

ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ውጤታማ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ የኮሌጅ ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ሃብታሙ ጥላሁን ባስተላለፉት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ ኢትዮጵያ…

የመስቀል በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የመስቀል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን አስታወቀች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከፊታችን ለሚከበረው የመስቀል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከወዲሁ የእንኳን…

አንድነታችን የዛሬውንም ሆነ የወደፊቱን ጋሬጣዎች የምንሻገርበት ኃያሉ ክንዳችን ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ መልዕክቱም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ…

የኢትዮጵያ የእጽዋት ጥበቃ ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የእጽዋት ጥበቃ ፍኖተ ካርታ ይፋ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እህል ተዘርቶ እስከሚሰበሰብ ባለው ሂደት በጸረ እጽዋት ተባይና ተዛማጅ በሽታዎች አማካኝነት ከ30 በመቶ በላይ የሚሆነው የግብርና ምርት እንደሚባክን ይነገራል፡፡…

በክልሉ የሚካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል የሚካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው÷ በክልሉ የሚካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ…

በሃገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በሃገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ መያዙን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲዉ በ2013 ዓ.ም…

ባለሃብቶችና ነጋዴዎች 82 ሰንጋዎችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በምዕራብ ጎንደር ዞንና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ በእርሻ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶችና ነጋዴዎች ግምቱ 1ነጥብ8 ሚሊየን ብር የሚያወጣ 82 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ፡፡ የቡድኑ አስተባባሪ አቶ አሰማራው መኮነን በምዕራብ ጎንደር ዞንና በወልቃይት…

ኮሌጁ አይዘጋም – የመቄት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥትና ኅብረተሰቡ በቁጭት ግብዓቶችን በማሰባሰብ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ይደረጋል እንጂ ኮሌጁ አይዘጋም ሲሉ የመቄት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ። አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ባደረሰበት ውድመትና ዘረፋ ምክንያት ነባርም ሆነ…