Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ሁለት ወራት ከ60 ሺህ በላይ ዜጎች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 60 ሺህ ዜጎች ደም በመለገስ ለመከላከያ ሠራዊቱ አጋርነታቸውን በተግባር ማሳየታቸውን የብሔራዊ ደም ባንከ አገልግሎት ገለጸ። የብሔራዊ ደም ባንከ አገልግሎት የህልውና ዘመቻውን ተከትሎ ደም የሚለግሱ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን…

50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጠሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጥመው ህይዎታቸው ማለፉን የሃገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ የሱዳን ባለሥልጣናት እንደገለጹት ስደተኞቹ በአዘዋዋሪዎች በህገወጥ መንገድ ሲጓዙ ከነበሩ 4ሺህ 850 ስደተኞች መካከል ሱዳናውያን ፣…

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ግምገማ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያን ጸጥታና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ…

በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች ብስለት በተሞላበት አካሄድ እየተተገበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች ብስለት በተሞላበት አካሄድ ተግባራዊ እየተደረጉ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገለፁ፡፡ ዶክተር እዮብ ይህን ያሉት እየተተገበረ ባለው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ…

ምንም ዓይነት የማሽከርከር ልምድ ያልነበረው ግለሰብ የአስር ሰዎችን ህይዎት ለህልፈት ዳረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ከተወሰነለት ፍጥነት በላይ ሲያሸከረክር በሰዉ ህይወትና አካል ላይ ጉዳት ያደረሰዉ አሽከርካሪ በ8ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የጉራጌ ዞን ዓቃቤ ህግ መምሪያ አስታወቀ። ተከሳሽ ሾፌር አቶ አዳነ አበባው ዳምጤ የሠውን ህይወት የመጠበቅ…

በህወሓት አውሬነት በነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ስቃይ ውስጥ ያለፉት ነፍሰ ጡሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ፈጽሞ የማይራራና አረመኔ መሆኑ በወረራቸው ቦታዎች አስመስክሯል። በማይራራውና ሰብዓዊ ፍጡር የማያደርጋቸውን ሁሉ ከአማራ ክልል በወረራቸው ቦታዎች ህፃናት፣ ሴቶችን፣ ነፍሰጡሮችን፣ የሃይማኖት አባቶችንና አዛውንቶችን መግደል፣…

የውጪ ተጽዕኖን ለመቋቋም ሕዝቡ አንድነቱን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመሆን በሀገር ላይ ተጽአዕኖ ለማሳደር የሚሞክሩ የውጭ ኃይሎችን ለመቋቋም ሕዝቡ አንድነቱን ማጠናከር እንዳለበት አቶ ገላሳ ዲልቡ ገለጹ። የቀድሞ የኦነግ ሊቀመንበር ገላሳ ዲልቡ ÷ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመሆን በሃገር…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችና ሴቶች ሊግ የ19 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችና ሴቶች ሊግ በወሎ ግንባር ለሚገኙት የጸጥታ ሀይሎችና ተፈናቃዮች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ድጋፎችን አስረከበ፡፡ “ወጣቱ ትውልድ በህልውና ዘመቻው ግንባር ሄዶ ከመሠለፍ ባለፈ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊትና…