Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት “ደማችን ለሰራዊታችን” በሚል መሪ ቃል ደም ለገሱ፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የምስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ዳይሬክቶሬት አመራርና አባላት ወንጀልን ከመከላከል ተግባራቸው ጎን…

ወረዳው በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት የደረሰባቸውን ተማሪዎች በነፃ ተቀብሎ ለማስተማር ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ አሸባሪ ሃይል በፈጸመው ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋ የጦርነቱ ሰለባ የሆኑ ተማሪዎችን በምስራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ለአንድ ዓመት በነፃ ለማስተማር ወረዳው ወስኗል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተመስገን ዘውዴ ለፋና…

በአደንዛዥ እጽ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በነገሌ ከተማ በአደንዛዥ እጽ ዝውውር የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የጉጂ ዞን ፖሊስ መምሪያ ወንጀል መከላከል ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጂን ጉተማ ሳፋይ እንደገለጹት÷ ከትናንት በስቲያ በከተማው በአንድ ግለሰብ…

በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሰራተኞች የሚሆን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሰራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል። ኘሮጀክቱ 13 ህንጻዎች ያሉት ሲሆን÷ ለ6ሺህ 500 ሰራተኞች መኖሪያነት የሚያገለግል ነው። በመድረኩ የተገኙት የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

በመዲናዋ በፖሊስ ኮሌጅ ስልጠና የወሰዱ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ በፖሊስ ኮሌጅ ስልጠና የወሰዱ 259 ወጣቶች ተመረቁ። ከተመራቂዎቹ መካከል 32ቱ የፖሊስ አባላት ሲሆኑ÷ ቀሪዎቹ የማርሻል አርት ስፖርተኞችና በጎ ፍቃደኛ የሰላም አስከባሪዎች ናቸው። ሰልጣኞቹ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሶማሊላንድ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሶማሊላንድ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎች በድህረ ምረቃ መርሀ ግብር ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሪክተር አቶ አለምእሸት ተሾመ እንደገለጹት÷…

በዓለምአቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያዊው ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ናትናኤል ሙሉጌታ የተባለ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ በካምብሪጅ ዓለምአቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት አስመዘገበ። ነዋሪነቱ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሆነው የ16 አመቱ ታዳጊ ናትናኤል የ2021 የካምብሪጅ አለማቀፍ ፈተናን በመውሰድ ነው እጅግ ከፍተኛ የተባለውን…

ህብረተሰቡ ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ሲያይ ጥቆማ መስጠት አለበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ሲያይ ጥቆማ መስጠት እንዳለበት የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ እየተስተዋለ የለውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለመከላከል ግብረ-ሀይል ተቋቁሞ ወደ ተግባር መግባቱ…

በአማራ ክልል 500 ሺህ ሰዎች የሚሳተፉበት የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ህወሓት እየፈጸመ ያለውን የአሸባሪነት ወንጀል የሚያጋልጥ የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ተጀመረ። በፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄው 500 ሺህ ሰዎች ተሳታፊ ሲሆኑ÷ ንቅናቄው “ነጩ ፖስታ፤ ለነጩ ቤተ መንግስት” በሚል መሪ ቃል…

ህጋዊ የሰውና የገንዘብ ዝውውር እንዲኖር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዜጎች መብትና ጥቅም ለማስከበር ህጋዊ የሰውና የገንዘብ ዝውውር እንዲኖር በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡ በባህሬን አዲሱን ዓመት እና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ አስመልክቶ በዕለቱ…