Fana: At a Speed of Life!

የወላይታ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን የ24 ሰዓት ስርጭት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን የ24 ሰዓት ስርጭት በይፋ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ የሥርጭቱ መጀመር የህብረተሰቡን የእርስ በእርስ ትስስር የሚያጠናክር ከመሆኑም ባሻገር ለህዝቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተቋሙ ስኬት ጥረት ላደረጉ አካላት የእውቅና መርሃ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ2021 የሄርት ኮንቬንሽን ተሸላሚው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተቋሙ ስኬት ያለሰለሰ ጥረት ላደረጉ ሰራተኞች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደዉ የከፍተኛ…

በደባርቅ ከተማ 124 ተጠሪጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ በተደረገ ክትትል 124 ተጠሪጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የደባርቅ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ጌትነት ፀጋዬ እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት ወደ…

በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ በህገ ወጥ ጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ዛሬ በሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 15074 አ.አ የሆነ ዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ…

ኮሚሽኑ 34 የተለያዩ ወንጀል ነክ ጥቆማዎችን ለፖሊስ ላከ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን 34 የተለያዩ ወንጀል ነክ ጥቆማዎችን ለፖሊስ መላኩን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሙስና ቅድመ መከላከል ሥራዎች ጋር በተያያዘ ሲቀበላቸው ከነበሩ ጥቆማዎች ውስጥ 34ቱ ከኮሚሽኑ የሥልጣን ክልል ውጭ…

የአሸባሪዎቹ ጥምር ጥቃት ከወለጋ እስከ ወሎ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጥምር ጥቃት ሰለባዎች ከወለጋ እስከ መርሳ-ደሴ ረጅሙ የሰቆቃ ጉዞን እያሳለፉ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ተወልደው ያደጉት ወይዘሮ ጸሀይነሽ ካሳው ሶስት ጉልቻ መስርተው መኖር ከጀመሩ ድፍን…

የዜና ቲዩብ ቤተሰቦች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአቶ ደረጀ ሀብተወልድ አስተባባሪነት የዜና ቲዩብ ቤተሰቦች ከ1 ነጠብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች እና ለመከላከያ…

የኢትዮጵያን ነፃነት ለማስጠበቅ የትኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – ተሰናባች ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ነፃነት ለማስጠበቅ የትኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን በዳውሮ ዞን የሚገኙ ተሰናባች ወታደሮችና የፀጥታ አካላት ገልፀዋል፡፡ በዞኑ የሚገኙ ወታደሮች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ተሰናባች…

አሸባሪው ህወሓት ተከታዮቹንና የታጠቀውን መሳሪያ ጥሎ እየፈረጠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ተከታዮቹንና የታጠቀውን መሳሪያ ጥሎ እየፈረጠጠ ሽንፈቱን እየተከናነበ መሆኑን በወሎ ግንባር የሚገኙ የጦር አዛዦች ተናገሩ። ቡድኑ ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ድል እየተደረገ ተከታዮቹ እየተደመሰሱና እየተማረኩ ይገኛሉ። በወሎ…

ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዕዙ የሰራዊት አባላት ሆነው ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ የሰራዊት አባላቱ ለህገ-መንግስቱና ለሃገራቸው የገቡትን ቃል ኪዳን ወደጎን በመተው የሰራዊቱን…