የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ለህጻናት የገቡ አልሚ ምግቦችን እየዘረፈ ለታጣቂዎቹ እያደለ ነው Meseret Awoke Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አሸባሪው ህወሓት ለህጻናት የገቡ አልሚ ምግቦችን እየዘረፈ ለታጣቂዎች ማደሉን አወገዘ፡፡ ቡድኑ በጦርነት ወቅቶች ህጻናት ከሚደርሱባቸው አካላዊና አዕምሯዊ ጉዳቶች በቶሎ አገግመው ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ ለማስቻል…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገሌ ከተማ አሸባሪውን ሸኔ የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን የነገሌ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ሽብርተኛውን ሸኔን በማውገዝ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል። ነዋሪዎቹ " አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ አንታገስም፤ ቀሬና ቄሮ የሀገር መከታ ናቸው " የሚሉና መሰል መፈክሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ በሶማሊያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ በሶማሊያ ከቱርክ አምባሳደር መህመት ይልማዝ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር አብዱልፈታህ ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እና የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዘርፎ የጥበቃ ሠራተኛውን ገድሎ ሄዷል Meseret Awoke Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዘርፎና አውድሞ የጥበቃ ሠራተኛውን ገድሎ ሄዷል፡፡ በጋይንት ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገብርዬ ቅርንጫፍ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከዲያስፖራው 272ሚሊየን ብር ተሰበሰበ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 272 ሚሊየን ብር ከዲያስፖራው መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከሀምሌ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጊያ ስንጠቃ የጁንታው አመራር አባላት ጥለውን ሸሹ – ምርኮኛ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ውጊያው እየበረታ ሲመጣ የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች ጥለውን ይሸሹ ነበር ሲል ምርኮኛው በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ ይገልጻል፡፡ ወጣት ካዕላይ መንበር ተወልዶ ያደገው በትግራይ ክልል ሀገረ ሰላም ወረዳ ደዋ ተንቤን በሚባል አካባቢ ነው። አቅመ ደካማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስር የሰደደ ድህነትን ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ሊሰራበት እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስር የሰደደ ድህነት ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ሚና አለውና አጠናክረን ልንሰራበት ይገባል ሲሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መስፍን አሰፋ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ የምግብ ዋስትና ኤጄንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በልደታ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ5ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና ከ100 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር ተያዘ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በልደታ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና ከ100 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር ሊያዝ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ ፡፡ ነሐሴ 17 ቀን 2013 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ከ1ነጥብ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሣቁሶችን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው ህወሀት በአማራ እና በአፋር ክልል ባደረገው ወረራ ከሰሜኑ ወሎ አካባቢ ለተፈናቀሉ ወገኖች ነው ዩኒቨርሲቲው ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ 20 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች ተያዙ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ ፔንሲዮን የተደበቁ 20 ክላሽን-ኮቭ ጠመንጃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝም ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ትናንት…