Fana: At a Speed of Life!

በአምቦ ከተማ ምክንያታዊ ያልሆነ ዋጋ በጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምቦ ከተማ በሸቀጦች ላይ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአምቦ ከተማ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ ሸማቾች በበኩላቸው በየቀኑ እየጨመረ የመጣውን የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ለመከላከል እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ…

ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ ዜጎች ወደሃገራቸው ይመለሳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በመቀናጀት ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤቶችና ማቆያ ማዕከላት የሚገኙ ዜጎች ወደሃገራቸው እንደሚመለሱ ተገለጸ፡፡ ሃገራቱ በሳምንት ሶሶት በረራዎችን በማድረግ በሳኡዲ አረቢያ የተለያዩ ማቆያ…

በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ከ1ነጥብ1 ሚሊየን ብር በላይ ሁለተኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሸባሪው የህውሓት የጥፋት ቡድን በመንግስት የተሰጠውን የሰላም እድል ወደ ጎን…

አሸባሪዎቹ ኦነግ ሸኔና ህወሓት የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው – የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ ኦነግ ሸኔና ህወሓት በህዝብ ስም የሚቆምሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች መሆናቸውን የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገለጹ። የጅማ ከተማና አከባቢዋ ነዋሪዎች ዛሬ በጅማ ስቴዲየም በመገኘት የሁለቱን የጥፋት ቡድኖች ሃገር የማፍረስ ተልዕኮ…

የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ግንባር ድረስ በማቅናት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ አባላት ግንባር ድረስ በማቅናት ከ780 ሺህ ብር በላይ የሆኑ 24 ሰንጋዎችና 46 በጎችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሠይድ መሐመድ…

ኩባ ላደረገችው የሰብዓዊ ድጋፍ ኢትዮጵያ አመሰገነች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ አመሠገኑ። አምባሳደሩ የኩባና የኢትዮጵያ ግንኙነት ጠንካራ መሰረት ያለው መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ኩባ በ1970 ዎቹ…

አሸባሪው ቡድን የሃይማኖት ተቋማትን ኢላማ በማድረግ የሚያካሂደውን ጥቃት የሃይማኖት መሪዎች አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የሃይማኖት ተቋማትን ኢላማ በማድረግ የሚያካሂደውን ጥቃት የደቡብ ወሎ የሃይማኖት መሪዎች አውግዘዋል፡፡ የሃይማኖት መሪዎቹ የጥፋት ቡድኑን አካሄድ ለመመከት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል። አሸባሪው ቡድን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ያቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ላቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ መቼም፣ የትም፣ በምንም" በሚል መሪ ቃል፣ የብሔራዊ ቴአትር፣ የኦሮሞ የባህል ማዕከልና የአዲስ…

ምስራቅ አፍሪካን የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችን የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተመለከተ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎች የዘርፍ አመራሮችና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና…

ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በግንባር በመገኘት የሃገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ዓለሙ ስሜ እና የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በወሎ ግንባር በመገኘት ከጠላት ጋር በመዋደቅ ላይ የሚገኙ የሀገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ።   ሁለቱ…