Fana: At a Speed of Life!

ኢዜማ ዜጎች የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር በጋራ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር ዜጎች በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ። ኢዜማ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል። የፓርቲው ዋና ጸኃፊ አቶ አበበ አካሉ በመግለጫቸው የኢትዮጵያን…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት/ኢጋድ/ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ጄፍሪ ፊልትማ ጋር ተወያይተዋል። ዋና ጸሃፊው በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ቀጠናውን በተመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ…

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሰራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 100 ሺህ ብር ጥሬ ገንዘብ እና ከ40 በላይ በጎችን ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚደንት ወይዘሮ ወይንሸት ሙሉሰው ድጋፉ ጀግናው መከላከያ ሰራዊት…

ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለመፈጸም ወረራ እያካሄደ ያለውን የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመደምሰስ ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ በሰጡት…

ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ። ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት…

አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ፖሊስ ስፖርት ክለብ አባል የሆነዉ አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ ተሰጥቶታል፡፡ በቶክዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈዉ ልዑካን ቡድን በደቡብ ክልል ሀዋሳ ከተማ አቀባበል የተደረገለት…

የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በመሳተፋቸው በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በትራፊክ ማስተናበር ስራ ላይ በተሰማሩባቸው አካባቢዎች በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ። ቢሮው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ…

ጁንታው ለህፃናት አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው ነው – እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድን ህፃናትን በማስገደድ ወደ ጦር ሜዳ ከወሰደ በኋላ አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው መሆኑን እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን አጋልጧል። የ13 አመቱ ህፃን ግርማይ ብሩ እናትና አባቱ መሞታቸውን ተከትሎ በጎዳና…

“የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ ይበጠሳል!!”

ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደ ጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ አይቀሬ ነውና አስደንጋጩ ጨለማ…

በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪ የተመራ የልዑክ ቡድን በክልሉ ኤረር ወረዳ የተገነቡትን ሁለት ትምህርት ቤቶች መርቆ ስራ አስጀምሯል። በህዝቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ…