Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው – ምርኮኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በአፋር በኩል በመከላከያ ሰራዊታችን የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ እድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት ብቁ ያልሆኑ…

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀጠና የተሰማራው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የጁንታው ቅጥረኞችን እያሰሰ እየደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀጠናው የተሰማራው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የህወሀት ጁንታ ቅጥረኞችን በማሰስና በመደምሰስ ስኬታማ ግዳጆችን እየፈፀመ እንደሚገኝ የ22ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥና የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት የኦፕሬሽናል ዘርፍ አስተባባሪ ኮሎኔል ሰይፈ…

የግሉ ዘርፍ በኢንፎርሜሺን ቴክኖሎጂ መስክ የሚሰማራበት ምቹ ሁኔታ ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ በኢንፎርሜሺን ቴክኖሎጂ መስክ የሚሰማራበትን ምቹ ሁኔታ መዘርጋቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀምና የ2014 ዕቅድ ዋና ዋና ትኩረቱ ላይ ከሠራተኞቹ ጋር ተወያይቷል።…

ቱሪዝም ብዙሃኑን ስለሚያሳትፍ በዘርፉ ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ቁልፍ ሚና ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝም ሰፊውን ህዝብ የሚያሳትፍ የልማት መስክ በመሆኑ በየደረጃው አሳታፊ የልማት ስኬት ለማስመዝገብ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለፁ፡፡ ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከኦዚ ሆስፒታሊቲ እና ቢዝነስ…

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል:- ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ! ለተከበርከው…

አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በመግባት ጥቃት እንዳይፈጽም እየተሰራ ነው – የሃይቅ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሰርጎ በመግባት የሽብር ጥቃት እንዳይፈጽም ለማድረግ የጸጥታ ሀይሉ ከህብረተሰቡ ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን በደቡብ ወሎ ዞን የሀይቅ ከተማ ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ ተናገሩ። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ…

የደም ማነስ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደም ማነስ ምልክቶች እንደደም ማነስ አይነቶች ይለያያል፡፡ መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። የደም ማነስ በሽታው ቀለል ያለ ከሆነ…

በመዲናዋ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። በውይይቱ ላይ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና የፓርቲው አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የመድረኩ ተሳታፊዎች በአሸባሪው ህወሓት…

በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የተደረገው በትራይስቴት፣ በኒውዮርክ፣ በኒውጀርሲ፣ ኬነቲኬት እንዲሁም በሌሎች ስቴቶች ከሚኖሩ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከስፔን ድንበር የለሽ ሀኪሞች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የስፔን ድንበር የለሽ ሀኪሞች ዳይሬክተር ቴሬሳ ሳንክሪስቶራል ጋር መወያየታቸው ተገለፀ፡፡ ሚኒስትሯ በቅርቡ ህይወታቸውን ባጡት የስፔን ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው÷ ለቤተሰቦቻቸውና ለስራ…