Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በአንድ ወር የግብር መክፈያ ወቅት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን በላይ ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ከሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 30/2013 ዓ.ም በሶስቱም ደረጃ ግብር ከፋዮች 5 ቢሊየን 820 ሚሊየን 260 ሺህ ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለመሰብሰብ ካቀደው 5 ቢሊየን 390 ሚሊየን 930 ሺህ ብር…

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ከተሳተፉ በኋላ በዛሬዉ ዕለት ማለዳ ወደ ኢትዮጵያ ለተመለሱ አትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ኢትዮጵያን በመወከል በየዉድድሩ ዘርፍ በተለይም በረጅም ርቀት ሩጫ ተሰልፈዉ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አቀባበል ተደርጎለታል:: ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው አቀባበል የተደረገለት ።…

በመዲናዋ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድዮች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በከተማዋ ቀላል ባቡር መንገዶች እና የቀለበት መንገድ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድይ ለማስገንባት በሂደት ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ በድልድዮቹ የግንባታ ዲዛይን እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የኤጀንሲው…

በባኮ-ሻምቡ መንገድ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባኮ-ሻምቡ መንገድ ያጋጠመውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ የተፈጠረውን የትራፊክ መስተጓጉል ለመፍታት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በአካባቢው ያለው የአፈር አይነት ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ በመሆኑ እንዲሁም ሰሞኑን የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ…

በጁባ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጁባና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ከኤምባሲው ዲፕሎማቶች 965ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በጁባ በተቋቋመው ኮሚቴ አማካይነት በተካሄደው የድጋፍ ማሰባሰብ…

ሽብርተኛው ቡድን በአፋር ህዝብ ላይ የፈጸመው ጥቃን ተከትሎ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን በአፋር ህዝብ ላይ የፈጸመው ጥቃን ተከትሎ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ ጥሪ ቀርቧል። ሽብርተኛው ቡድን በክልሉ ፋንተሩሲ እና ከልዋንን በመሰሉ ዞኖች አካባቢ በርካታ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሃላፊዎችና ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኞች መሆናቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሃላፊዎችና ሰራተኞች ገለጹ፡፡ መከላከያ ሰራዊቱ ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት የሚከፍለው ዋጋ ታሳቢ አድርገው በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ…

ደቡብ ክልል በመኸር እርሻ 87 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንደሚሰበስብ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር እርሻ 87 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንደሚሰበስብ የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገልጿል፡፡ በ2013/14 የበልግ ስራዉ በዝናብ እጥረትና በአንበጣ ተምች ምክንያት 35 ነጥብ 57 ሚሊየን ኩንታል ያጣው የደቡብ ክልል÷ በመኸር…

በሐረሪ ክልል በ19ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነቡ የተለያዩ የጤና መሠረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል በ19ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነቡ የተለያዩ የጤና መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪ የተመራ ልዑካን ቡድን በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎችን ተዘዋዉሮ ጎብኝቷል። ከተመረቁት…