Fana: At a Speed of Life!

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች ከመከላከያ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች መከላከያን በመደገፍ ከጎኑ እንደሚቆሙ አስታውቀዋል፡፡ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሃያ ወረዳና የአራት ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች የህወሃት ጁንታ ቡድንን እኩይ ተግባር በመቃወምና ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት…

ለኮቪድ 19 የሚደረገው ጥንቃቄ መዘናጋት አሳስቦኛል – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለኮቪድ 19 የሚደረገው ጥንቃቄ መዘናጋት እንዳሳሰበው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ከትናንት ምሽት ዜና መጽሄት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት÷ የህብረተሰቡ መዘናጋትና…

የአማራ ክልል ሁለገብ ሀይል ምርቃት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አማራ ክልል ሀገርን ከጠላት ለመከላከል የሚሠለፉ ሁለገብ ሃይል አሰልጥኖ እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ሰልጣኞቹ ከ18እስከ 40 እድሜ ያላቸው ሲሆን÷ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል። አብዛኞቹ ሰልጣኞች መከላከያን የቀሩት ደግሞ ልዪ ሀይሉን…

የቦረና ዞን አርብቶ አደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የእርድ ሰንጋዎችንና ፍየሎችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና ዞን አርብቶ አደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ያለውን አጋርነት ለማሳየት ያበረከተውን 300 ፍየልና 59 የእርድ ሰንጋ ወደ ግንባር በመጓጓዝ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የቦረና ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሬባ ኦዳ ለኢዜአ…

ህጻናት ወደ ጦርነት እየተማገዱ በመሞት ላይ ስለሚገኙ የትግራይ ህዝብ ለአሸባሪው መጠቀሚያ መሆን አይገባውም – ምርኮኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምንም የማያውቁ ታዳጊ ህጻናትና ንጹሃን ዜጎች በግፍ ወደ ጦርነት እየተማገዱ በመሞት ላይ ስለሚገኙ የትግራይ ህዝብ ከዚህ በኋላ ለአሸባሪው መጠቀሚያ መሆን አይገባውም ሲሉ የአሸባሪው ህወሃት ምርኮኞች ገለጹ፡፡ ካልአይ መምበረ በፈንቲ - ረሱ ግንባር…

የህወሓት የጥቃት ሰለባዎች በዱብቲ ሆስፒታል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው የህዋሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው 48 ንጹሀን ዜጎች በዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና በመከታተል ላይ እንደሚገኙ የፋና የጋዜጠኞች ቡድን ከስፍራው ዘግቧል፡፡ ንጹሀን ዜጎቹ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አስተናግደው…

በአፋር በ200 በላይ ንጹሀን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው ዩኒሴፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒሴፍ ባሳለፍነው ሃሙስ በአፋር ክልል በጤና ጣቢያ እና በትምህርት ቤት ተጠልለው በነበሩ 100 ህጻናትን ጨምሮ ከ200 በላይ ዜጎች ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው አስታውቋል፡፡ ከሰው ህይወት መጥፋት በተጨማሪም ለተፈናቀሉ ዜጎች ሊውል የነበረ…

አሸባሪው ህወሓት ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም – አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም ሲሉ የሶማሊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ገለጹ፡፡ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ይሄን ያሉት በሻለቃ ከደር መሀሙድ የውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሰልጥኑ የነበሩ የሶማሊ ክልል…

በአዲስ አበባ ትህነግን ለማውገዝ የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ትህነግን ለማውገዝ የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማው ፖሊስ አስታውቋል፡፡ “ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም ! መቼም ! በምንም !” በሚል መሪ ቃል ህዝቡ ከመከላከያ…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በደራሽ ጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሕይወት አለፈ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው…