Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአፋር ክልል አዉሲ-ረሱ ዞን አይሳኢታ ወረዳ በአዋሽ ወንዝ ሙላት በሦስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሀፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤት የቅድመ-ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክቶሬት…

የህወሓት ጁንታን በመቃወምና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ የነቀምቴ ከተማ እና የምስራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህወሓት ጁንታን በመቃወም እና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ የነቀምቴ ከተማ እና የምስራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ በሰልፉ የተገኙት የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ አቶ በሪሶ ተመስገን እንደገለጹት÷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለማንም…

የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ተጠባባቂ ሃይሎች በባሕር ዳር ከተማ ምረቃ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለህልውና ዘመቻው የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ስልጠና የገቡ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ተጠባባቂ ኀይሎች በባሕር ዳር ከተማ ሚሊኒየም አደባባይ ምረቃ እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አቶ ገዱ…

በአንድ መድረክ ከ140 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች በአንድ መድረክ ከ140ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ከምሽቱ 10 ሰዓት እስከ እኩለ ሌሊት በዘለቀው የኢትዮጵያውያን የዳላስ አብሮነት ምሽት የአጋርነት መልዕክቶችን በማስተላለፍ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ…

የዲላ ዩኒቨርሲቲ 3ሺህ 468 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 3ሺህ 468 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ለ23ኛ ጊዜ እያስመረቀ የሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲ ስራውን በ400 ተማሪዎች የጀመረ ሲሆን÷ አሁን ላይ 26ሺህ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡…

ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናልና ይህን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናል፤ ዘርፎናል፤ ከፋፍሎናልና ይህንን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል፡፡ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ንግግራቸውን ያደረጉት የኦሮሚያ…

ኢትዮጵያውያን በድምፃቸው ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በመወሰናቸው ማንም የሚያስቀምጥላቸውን አሻንጉሊት መንግስት አይቀበሉም – ከንቲባ አዳነች…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በቅርቡ ባካሄዱት ምርጫ በድምፃቸው በመወሰናቸው፣ ማንም የውጭ ሃይል የሚያስቀምጥልን አሻንጉሊት መንግስት ሊኖር አይችልም ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳዳነች አበቤ አስገነዘቡ። ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ…

ከዚህ በፊት ልጆቻችን የመከላከያ ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ልከናል፤ አሁንም እንልካለን – ሰልፈኞቹ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ በፊት ልጆቻችን የመከላከያ ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ልከናል፤ አሁንም እንልካለን ሲሉ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ትህነግን ለማውገዝ እና የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ በተጠራው ሰልፍ የተገኙ ሰልፈኞች ገለጹ፡፡…

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በማውገዝ የሀገር አንድነትን ለመጠበቅ የዘመተውን የመከላከያ ሃይል በመደገፍ ታላቅ…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በማውገዝ የመከላከያ ሰራዊታት እና ሌሎች የሀገርን ህልውና ለመጠበቅ ለተሰማሩ ሃይሎች ያላቸውን ድጋፍ ለመግልጽ ታላቅ…

የትህነግ ቡድን በመቃወምና ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትህነግ ቡድን በመቃወምና ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እየተጓዙ ይገኛሉ፡፡ የቡራዩና ዙሪያ ነዋሪዎች አሸባሪው የትህነግ…