አሸባሪው ህወሓት በአማራና አፋር ክልሎች የሚያደርገውን ትንኮሳ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና አፋር ክልሎች የሚያደርገውን ትንኮሳ አጠናክሮ መቀጠሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የዓለም አቀፍ ግንኙትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ቢለኔ ስዩም በዛሬው…