የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሄረሰቦች ጋር በመሆን ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሉን መቅጣቱን ይቀጥላል – የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሄረሰቦች ጋር በጋራ ቁሞ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሉን ያለምህረት መቅጣቱን እንደሚቀጥል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡
የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ መግለጫ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
ትውልዱ የአባቶቹን አደራ ይወጣል!…