Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች ሁለተኛ ዙር የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ዩንቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች እና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት የጎንደር ቤተሰብ ፕሮጀክት 2ኛ ዙር የቃልኪዳን ቤተሰቦች የትውውቅ መርሃግብር ተካሂዷል። የቤተሰብ ትስስሩ ውጤታማ እንደነበር በመጀምሪያው ዙር አይተናል…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ 2 ሺህ 732 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2ሺህ 732 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው 2ሺህ 732 ተማሪዎች ውስጥ 949 ሴቶች ሲሆኑ፥ በሁለት ኮሌጆች በ22 ቅድመ ምረቃ…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአንድ ቀን 100ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአንድ ቀን 100ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሰብስቧል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ አዲስ ታሪክ ተጻፈ ሲሉ ለግድቡ በ24 ሰዓት 100ሺህ የአሜሪካ ዶላር መሰብሰቡን ገልጸዋል፡፡…

የመተከል ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የፓዊ ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። ነዋሪዎቹ አጥፊው የጁንታ ቡድን በኢትዮጵያ እየሰነዘረ ያለውን ድርጊት በማውገዝ ለሰራዊቱ ያላቸውን ደጀንነት በድጋፍ ሰልፍ ገልጸዋል። የህወሓት አሸባሪ…

በምዕራብ ጎጃም የተለያዩ አካባቢዎች የክተት ጥሪውን በመቀበል ወደ ዘመቻ እያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጎጃም የተለያዩ አካባቢዎች የክተት ጥሪውን በመቀበል ወደ ዘመቻ እያቀኑ ነው፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን አማራን ለማጥፋትና ኢትዮጵያን ለመበታተን የከፈተውን ጦርነት ለመመከትና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከምዕራብ ጎጃም ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች…

ህይወቱን ለሚሰዋልን መከላከያ ሰራዊት የምንሰስተው ነገር የለም- የጅማ ከተማ ደም ለጋሾች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህይወቱን ለሚሰዋልን መከላከያ ሰራዊት የምንሰስተው ነገር የለም ሲሉ የጅማ ከተማ ደም ለጋሾች ገለጹ፡፡ "ህይወቱን ለሚሰዋልኝ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ደሜን አሰጣለሁ" በሚል መሪ ቃል በጅማ ከተማ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። ደም…

መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አልፈዋል። እየተካሄደ በሚገኘው የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 የ3000 የሴቶች መሰናክል ውድድር በተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት…

የሀገር ክብርና ሉኡላዊነትን ለማስከበር ዜጎች ያሳዩት ተነሳሽነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ክብርና ሉኡላዊነትን ለማስከበር ዜጎች እያሳዮት ያለው ተነሳሽነት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህግና የደህንነት ምሁራን እንዳሉት፥ የሽብር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኑ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በተጨማሪም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚታዩ የአፈጻጸም ማነቆዎችን ለመፍታት ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚታዩ የአፈጻጸም ማነቆዎችን ለመፍታት ተወያዩ፡፡ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አወያይነት የጠቅላይ ሚኒስትር…