የሀገር ውስጥ ዜና የጉጂ ዞን በአካባቢ ጥበቃ ጠንካራ ባህል ያለው ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 22፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ የዋልታ ቲቪ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ኘሮሞሽን ሁለተኛው ቀን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጉጂ ዞን በአዶላ ከተማ ተከናውኗል። ዛሬ በአዶላ ከተማ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ሰዎችን መኖሪያ ቤት መልሶ የመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ተካሄደ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ እና ገሱባ ከተማ ተካሂዷል ፡፡ «አንድ ሆነን ታሪካዊ የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የምንመከትበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን፤ የህውሐት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ1 ሚሊየን 620 ሺህ 180 የመለኪያ መሳሪያዎች የትክክለኛነት ማረጋገጫ ተሰጠ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት የሸማቹንና የነጋዴውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለ1ሚሊየን 620 ሺህ180 የመለኪያ መሳሪያዎች የህጋዊ ስነ ልክ መስፈርቶችን ትክክለኛነት ማሟላታቸውን በማረጋገጥ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አልደረሰም – የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች… Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አለመድረሱን የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች ምርመራ ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ንብረትነቱ የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎቶች የሆነና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህልውና ዘመቻው ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የምዕራብ ጎንደር ዞን የሎጅስቲክ ሰብሳቢና አስተባባሪ ኮሚቴ አስታውቋል። ሀገርን ለማፍረስ የተነሳው የአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝቡ በተደራጀ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የ2013 በጀት ዓመት የሰራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ፣የሴክተር ተቋማት አመራሮች እና የክፍለከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት የ2013 በጀት ዓመት የሰራ አፈጻጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው። በግምገማው ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ በምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በቁጫ/ሰላም በር ምርጫ ክልል የተደረገውን የድጋሜ ቆጠራ ውጤት ይፋ አደረገ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቁጫ/ሰላም በር ምርጫ ክልል የተደረገውን የድጋሜ ቆጠራ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው የማሳወቂያ ደብዳቤ፤ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የተካሄደውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶች ሳይበግሩን አሸባሪውን ሕወሓት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ይገባል – ዶክተር ድረስ ሳህሉ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ልዩነቶች ሳይበግሩን አሸባሪውን ሕወሓት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ይገባል ሲሉ ተናገሩ። የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ መመለሱን ገለጸ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት 80 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ እንዲመለሱ ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አማካኝነት በአስቸኳይ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሞኑ ጭጋጋማ አየር ከትንበያው አንጻር የሚጠበቅ ነው – ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን እየታየ ያለው ጭጋጋማ አየር ከክረምቱ የአየር ትንበያ አንጻር የሚጠበቅ እንደሆነ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። በጭጋጋማው አየር የሚከሰተው የእይታ መጋረድ ጉዳት እንዳያስከትል ተገቢውን ጥንቃቄ…