የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ መሞት ውርደት ሳይሆን ጌጣችን ነው – ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርና ህዝብን የመከላከል ጦርነት ለኛ አዲስ አይደለም፤ ለኢትዮጵያ መሞት ውርደት ሳይሆን ጌጣችን ነው ሲሉ የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለጹ፡፡ በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡ በዚህም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ39 ሚሊየን ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን ተቻለ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ39 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከብክነት ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከገቢ እና ወጪ ንግድ ጋር በተያያዘ ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ለቢዝነስ ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር የታመነበት የኢትዮጵያ የአንድ መስኮት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረከበ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚውል ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርገው ድጋፍ በአራት አቅጣጫ የተመራ መሆኑንም የከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፥ በወረዳው ሸረር ከተባለ ቀበሌ 10 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሃሙስ ገበያ በመጓዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚያደርጉበት መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ ይሰራል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ እንደሚሰራ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በትግራይ ክልል ኤርትራዊያን ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና እንግልት በመቃወም ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ። ኤርትራዊያኑ ስደተኞች በአዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ምክትል ፀሃፊ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀመሩ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የስድስት ቀናት ጉብኝት ጀምረዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ግሪፍትስ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ፣ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ማደስና የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በድሬ ዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 የአረንጓዴ አሻራ፣ የክረምት በጎ ፈቃድ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ማደስና የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በድሬ ዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የምስራቅ ኢትዮጰያዋ የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማዋ ድሬደዋ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራርና…