የሀገር ውስጥ ዜና የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉም በአማራ ላይ የሚወራረድ አንድም ሒሳብ የለም፤ የእድገት ጉዟችን በአሸባሪው ቡድን አይደናቀፍም፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመኙ ሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋናን ጨምሮ የሚዲያ ተቋማት በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ዋልታ ቲቪ እና ዋፋ የሚዲያ ተቋማት በጉጂ ዞን በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል። በዚህም ዛሬ በነገሌ ከተማ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ሰዎችን የቤት ማደስ መርሃ ግብር ተጀምሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ በዓይነትና በገንዘብ በድምሩ ከ37ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አድርጓል፡፡ በክልሉ ተወክለው ቦታው ላይ ተገኝተው ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ክልል የርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኦክስጅን ማምረቻ ሊቋቋም ነው Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከፌዴራል መንግስት በተገኘ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት ኢሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምራቻ እንደሚቋቋም ዩኒቨርሲቲዉ አስታወቀ፡፡ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሀብታሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት አርብ ያልቃል – የዓለም ምግብ ፕሮግራም Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት በሚቀጥለው አርብ እንደሚጠናቀቅ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ፡፡ የፕሮግራሙ ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊይ፥ በትግራይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች እርዳታውን ለማቅረብ በቀን 100 ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ መግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ዶ/ር ቀንአ ያደታን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ደም ለገሱ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነአ ያደታን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ለማሣየት ደም ለግሰዋል፡፡ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ" በሚል መርህ ዛሬ በመስቀል አደባባይ…
ቴክ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ ዲፕሎማ አገኘች Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር አለባቸው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት የአፋርን ክልል መተናኮሱን አቁሞ ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር እንዳለባቸው ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ መንግስት የሰብአዊ ዕርዳታ እንዲርደስ ለማስቻል አልሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር ገልጿል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በንቅናቄ መድረኩ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሰሀ ወልደሰንበትን ጨምሮ የፌዴራል የክልል እና የዞኑ የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡…