የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር የነበረው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በኤኮ ኬይን ተሸላሚ ሆነች Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በስመጥሩ ኤኮ ኬይን በተባለ ድርጅት ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ሜሮን ሀደሮ ÷ እንደምሸለም ማሰብ ቀርቶ ከሚሸለሙት ዝርዝር ውስጥ መግባቴ በራሱ ትልቅ ክብር በመሆኑ በጣም አስደንግጦኛል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ ነው – ዶክተር አረጋዊ በርሄ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘማቾች ጠላቶቻቸውን ድል አድርገው ይመለሳሉ – የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ Meseret Awoke Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዘማቾች ጠላቶቻቸውን ድል አድርገው ይመለሳሉ ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ ገለጹ፡፡ ‘‘ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፤ የወጣቶች ሽኝትና የድጋፍ ርክክብ የትም፣ መቼም በምንም’’ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው መርሃግብር ላይ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ አካባቢዎች ከሚፈጠሩ መጠነኛ ግጭቶች ውጪ ሞትና መፈናቀልን ማስቀረት ተችሏል- ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አንዳንድ አካባቢዎች ከሚፈጠሩ መጠነኛ ግጭቶች ውጪ ሞትና መፈናቀልን ማስቀረት መቻሉን ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ገለጹ፡፡ በመተከል የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል ኮማንድ ፖስት የተቀመጡለትን ግቦች በሚገባ ማሳካት መቻሉን የኮማንድ ፖስቱ አባል…
ቴክ ልናዳብራቸው የሚገቡ የአይ.ሲ.ቲ ክህሎቶች Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ልናዳብራቸው የሚገቡ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክህሎቶች ምንድን ናቸው? ምንም እንኳን ቴክኖሎጂ የተቋማትን የአሰራር ስርዓት በማዘመን ውጤታማነትን በቃላሉ እንዲያገኙ ያስቻለ ቢሆንም አሁንም ብዙ ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ቴክኖሎጂን በተሟላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን ከ3ነጥብ 6ሚሊየን በላይ ብር እና የስንቅ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል የጎፋ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ብር እና የስንቅ ድጋፍ ተደርጓል። የጎፋ ዞን የሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ታመነ ቢሻው እንደገለጹት፥ በሀገሪቱ አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የብድርና ቁጠባ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ታታሪ” የተሰኘ የብድርና ቁጠባ ፕሮግራም ለኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች በሃዋሳ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የብድርና ቁጠባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ዕርዳታ እንዳይገባ የህወሃት ርዝራዦች እንቅፋት እየሆኑ ነው – መንግስት Meseret Awoke Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ተግባራዊ ማድረጉን ተከትሎ አርሶ አደሮች ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን እንዲያካሂዱና ሰብዓዊ ዕርዳታን እንዲመቻች ቢያደርግም የህወሃት ርዝራዦች ለእርዳታ አሰጣጥ እንቅፋት እየሆኑ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህግ ምሁራንና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ ስርዓት አዋጅ 1183/2013 በማርቀቅ ሂደትና ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ የህግ ምሁራንና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሁሉም የአስተዳደር ሥነ ስርዓት አዋጅ፤ ተቋማት መንግስታዊ አሰራራቸውን ለህዝብ…