ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም – ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ዓይናችንን ለአፍታ ሳንነቅል ደህንነቱን እየጠበቅን እንገኛለን ሲሉ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ አየር ኃይል መንግስት በሚሰጠን ትእዛዝ መሰረት ሀገር ለማፍረስ በሚጥር የትኛውም ኃይል ላይ…