ከሃዲው የህወሓት ቡድንን ለማስወገድ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንሰለፋለን – የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሀዲውን የህወሀት ቡድን ለማስወገድ ለሀገር መከታ ከሆነው የመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ እንደሚደግፉ በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ነዋሪዎቹ ድጋፋቸውን የገለጹት በጂንካ ከተማ እያካሄዱ ባሉት ሰላማዊ ሰልፍ ባሰሟቸው መፈክሮች…