Fana: At a Speed of Life!

የገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ ሎተሪ በጋራ የ100 ቤቶችን አድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ ሎተሪ በአዲስ አበባ የ100 አቅመ ደካሞችን ቤቶች አድሳት አስጀምረዋል። መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተቋማቱ ላደረጉት ተነሳሽነትና በጎ ተግባር…

ኢትዮጵያና እስራኤል የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲና የእስራኤሉ የብሔራዊ ሳይበር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል መንግሥት የክልላዊና አካባቢ…

የጥፋት ሃይሎችን “በቃችሁ” በማለት ወጣቶች ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ወጣቶች የጥፋት ሃይሎችን እኩይ ዓላማ በማክሸፍና “በቃችሁ” በማለት ለኢትዮጵያ ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥና የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አባል ብርጋዴር ጄኔራል አለማየው ወልዴ አሳሰቡ። ከኮማንድ…

በአሸባሪው የህወሓት ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ ይመሰረታል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት 42 ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሰረት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ አስታወቁ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በሕግ አግባብና በፍትሕ መንገድ ላይ ሳይሆን በሌሎች ግፊቶች ነጻ ለመውጣት ሲጣጣሩ እንደነበሩ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሞሳ ፋቂ መሃማት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ የቦርዱ የምርጫ ውጤት ይፋ በመደረጉ ድጋፉን የገለጹ ሲሆን፥ በምርጫው የተሳተፉ አካላትን…

ኢትዮጵያ ምርጫውን በስኬት ስላጠናቀቀች ቻይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ምርጫውን በስኬት ስላጠናቀቀች ቻይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ ቻይና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይዋ ሊያን ዣኦ በኩል ነው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቷን ያስተላለፈችው፡፡ በመልዕክቱም፥ ኢትዮጵያ…

በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡ ፅህፈት ቤቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ዞን ባስገነባው ኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸውና በአካባቢያቸው…

አልማ 21 ነጥብ 47 ቢሊየን ብር ለመሠብሰብ አቅዶ እየሠራ እንደሆነ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ልማት ማኅበር ከ2012 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባሉት ሦስት ዓመታት 21 ነጥብ 47 ቢሊየን ብር ለመሠብሰብ አቅዶ እየሠራ እንደሆነ ገልጸዋል። ማኅበሩ እስከ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሔደውን የአልማ ሳምንት አስመልክቶ መግለጫ…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 385 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 385 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለሾ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሀፈት ቤት…

ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን ለጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን 23 ለሚሆኑ የጤና ተቋማት እንዲደርስ ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ሮተሪ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአቢሲኒያ ባንክ ፣…