Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ። ዛሬ በጉዱማሌ በተጀመረው የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኘሮግራም ላይ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ኘሮፌሰር ጸጋዬ ቱኬ…

ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ያለው አሸባሪው ህውሃት ለአለም ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህጻናትን ለጦርነት በመማገድ አሰቃቂ ወንጀል እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህውሃት ለአለም ፍርድ ቤት በማቅረብ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ምሁራን አመለከቱ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህውሃት ጁንታ በማፍረስና ዜጎችንና የሀገር መከላከያ…

የሀረሪ ክልል መስተዳድር የመኝታ አልባሳትን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል መስተዳድር 525 ሺህ ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን የመኝታ አልባሳትን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ ስነስርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦረዲን በድሪ እና የክልሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…

ለአሸባሪው ትህነግ ትንኮሳ የማያዳግም ምላሸ ለመስጠት ተዘጋጅተናል – የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለአሸባሪው ትህነግ ትንኮሳ የማያዳግም ምላሸ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ከሰሞኑ የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአሸባሪው ቡድን አባላት "በአማራ ሕዝብ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን"…

ለ2013/14 የመኸር ወቅት እስካሁን 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ተሸፍኗል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2013/14 የመኸር ወቅት እስካሁን 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ገልጸዋል። በመኸር ወቅቱ በተለያዩ ሰብሎች ይሸፈናል ከተባለው 13 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 5 ሚሊየን…

በኢትዮጵያ የኮምፒውተር ወንጀል እንዴት ይታያል?

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒዩተር ወንጀልን መደበኛ ከሆኑ ወንጀሎች ለየት የሚያደርጉት ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች አሉት፡፡ አነዚህ ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች በቴክኖሎጂ እና እዉቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ፣ መጠነ ሰፊ ሉላዊነት ያለው /ድንበር የለሽ/ መሆኑ እንዲሁም በሳይበር…

ታላቋን ኢትዮጵያ ጃንጥላ አድርገን ህልውናችንን ለማስጠበቅ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የደቡብ ወሎ ዞን መምሪያ ሰራተኞች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ታላቋን ኢትዮጵያ ጃንጥላ አድርገን ህልውናችንን ለማስጠበቅ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን መምሪያ ሰራተኞች ገለጹ። ዛሬ ሀምሌ 7 በወቅታዊ የሀገርና የአማራ ክልል ሁኔታ ላይ ውይይት ያደረጉት የደቡብ ወሎ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ቤተሰቦችን የቤት እድሳት የማስጀመር መርሀ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ቤተሰቦችን የቤት እድሳት የማስጀመር መርሀ ግብር አከናውኗል። ፋና ከሚያደርገው የመረጃ ተደራሽነት ባለፈ በበጎ ስራ ላይ በመሳተፍ አርአያ መሆን እንዳለበት…

የኦሮሚያ ክልል ለ2014 በጀት ዓመት 124 ቢሊየን ብር ረቂቅ በጀት ማዘጋጀቱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለ2014 በጀት ዓመት 124 ቢሊየን ብር ረቂቅ በጀት ማዘጋጀቱን ገልጿል። የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ሀምሌ 9 እና 10 ቀን የሚካሄደውን የጨፌውን መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው ግጭት 72 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰው ግጭት 72 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተገልጿል፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በተጠረጠሩበት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል የሀገሪቱ ፍርድ ቤት እንዲታሰሩ ውሳኔ ማሳለፉን በመቃወም በተነሳው ግጭት እና ሁከት የዜጎች…