Fana: At a Speed of Life!

“የክፋት በርን ዘግተን የፍቅር በርን ከፍተናል” በሚል መሪ ሃሳብ የእርቀ ሰላም ስነስርዓት በአጣዬ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"የክፋት በርን ዘግተን የፍቅር በርን ከፍተናል" በሚል መሪ ሃሳብ የእርቀ ሰላም ስነስርዓት በአጣዬ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አገኘሁ መክቴ እንደገለጹት፥ ይህ እርቅ ህብረተሰቡ ከስጋት ነጻ ሆኖ እንዲኖርና ወደ ልማት…

የምስራቅ ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ነዋሪዎቹን ወክለው 400 ኩንታል የዕለት ደራሽ የምግብ ግብአት ለሰሜን ሸዋ ዞን ያስረከቡት…

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ መጠለያ ካምፕ የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ተዘጋጀላቸው መጠለያ መንቀሳቀስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ መጠለያ ካምፕ የነበሩ የማንቡክ እና የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የየወረዳቸው መጠለያ መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ተመላሾቹ ወደ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የወጪና ገቢ እቃዎችን ማጓጓዙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን በላይ የወጪና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጥላሁን…

አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ 19 ማዕበል ውስጥ ትገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ19 ማዕበል ውስጥ እንደምትገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ በዚህም ድርጅቱ ተጨማሪ ክትባት ለአህጉሪቱ እንደሚያስፈልግ አስታውቋል ፡፡ እስካሁን በአፍሪካ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፥ ቢያንስ ሰባት የአፍሪካ…

በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፍ ጫና ሉዓላዊነትን የሚጋፋ ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፍ ጫና አግባብነት የሌለውና የሀገሪቷን ሉዓላዊነት የሚጋፋ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዛሬ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ መግለጫ…

የስልጤ ዞን ማህበረሰብ ለሴቶች የሚሰጠውን የጊስትነት ማእረግ ከ500 ዓመት በኋላ ለወ/ሮ ሙፈርያት ከሚል ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የስልጤ ዞን ማህበረሰብ ለሴት ልጅ የሚሰጠውን የመጨረሻውን "የጊስቲነት" ማዕረግ ከ 500 ዓመታት በኋላ ለወይዘሮ ሙፈርያት ከሚል ሰጥቷል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ከሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም፥ ባህላዊ እሴቶች…

ስምንት ኪሎ ግራም ካናቢስ እፅ እና ሰባት ሺህ ኪሎ ግራም የኮንትሮባንድ ቡና ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት ሺህ ኪሎ ግራም ቡናና ስምንት ኪሎ ግራም የካናቢስ እፅ በሻሸመኔ የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተያዘ፡፡ የሰሌዳ ቁጥሩ አ.አ 36162 የሆነ አይሱዙ የጭነት መኪና መነሻውን ወላይታ ሶዶ ከተማ አድርጎ ወደ አ.አ በመጓዝ ላይ እያለ ከለሊቱ 6…

አንድነታችን ውበትና ጥንካሬያችን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅማ የተደረገላቸውን አቀባበል በተመለከተ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፥ ዛሬ ከጅማ እስከ አጋሮ እስከ በሻሻ ድረስ የታየው ሰላማዊ ኃይል እና የመቋቋም መንፈስ ህዝባችንን የበለጠ ለማገልገል የሚያነሳሳን ነው…

በግለሰቦችና ቡድኖች እየተፈጸመ ያለውን የግድያና ዝርፊያ ወንጀል ለመከላከል እየተሰራ ነው – የትግራይ ክልል ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግለሰቦችና ቡድኖች የሚፈጸም በጦር መሳሪያ የታገዘ የግድያና ዝርፊያ ወንጀል ለመከላከል የህግ ማስከበር ስራ እየተካሄደ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ረዳት…