Fana: At a Speed of Life!

ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ)ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ መራጩ ህዝብ የደህንነት ስጋት ሳይሰማው ድምፁን እንዲሰጥ በእያንዳንዱ የምርጫ ጣቢያ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ጠንካራ ጥበቃ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅት…

የጎንደር ከተማ ም/ቤት የህገ-ወጥ ተኩስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ መመሪያ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የህገ-ወጥ ተኩስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ መመሪያ አጽድቋል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 8ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ያካሄደ ሲሆን፥ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው…

ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎች ሰዓታት ብቻ የቀረውን ምርጫ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ ሁሌም የሚታወስና ተዓማኒነቱም የተረጋገጠ ሆኖ እንዲያልፍ…

በትግራይ ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር 369 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ የስራ ዘርፎች የተደራጁ 2ሺህ 500 ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር የሚያግዝ 369ሺህ ዶላር ድጋፍ መገኘቱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተሞች ምግብ ዋስትና ማረጋገጫ ልማት ኤጀንሲ ገለጸ። በክልሉ በነበረው ችግር…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የዕቃዎች አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር አማካኝነት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆናለች። ዓለምአቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተማ በተካሄደው የዓለም…

በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር…

በወላይታ ዞን ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁን የወላይታ ምርጫ ማስተባበሪያ ዋና ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በዞኑ 13 የምርጫ ክልሎች 1ሺህ 20 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን፥ 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይፎካከራሉ ፡፡…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ለተማሪዎች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ለተማሪዎች አበርክቷል፡፡ ፅህፈት ቤቱ ከዚህ ቀደም የሚያደርገውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በመቀጠል የቦርሳ እና ጫማ ስጦታዎችን ባስገነባቸው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች…

በጋምቤላ ክልል ከ1ሺህ 119 ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ1 ሺህ 119 ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ መቅረቡን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አኳታ ቻም እንደገለጹት፥ ገቢ የተደረገው የወርቅ ምርት…