የሀገር ውስጥ ዜና በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የበይነ መረብ ውይይት አካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኡጋንዳ ካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አስተባባሪ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ውይይት አካሂዷል፡፡ የበይነ መረብ ውይይቱም የሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት አስመልክቶ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዋሳ ከተማ አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ለፓርቲዉ ሲያካሄዱት የነበረዉን ድጋፍ ማጠቃለያዉን በተለያዩ ዝግጅቶች በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በመድረኩ በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት አዲስ አሰራር ሊዘረጋ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት ስራዎችንና ግንኙነትን የሚያሳልጥ አዲስ አሰራር ሊዘረጋ ነው። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዩኔስኮ ጽህፈት ቤት የኮሚቴ አባላትና ተወካዮች በተገኙበት በትምህርት ሚኒስቴር ሰብሳቢነት ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩም…
የሀገር ውስጥ ዜና 381 ዜጎች ከሳዑዲ አረብያ ወደ ተመለሱ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)381 ኢትዮጵያዊያን ከሳኡዲ አረብያ ከጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርሲ ዞን 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ይለማል Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በመኸር እርሻ 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚለማ የዞኑ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ 590 ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 354 ሺህ ሄክታሩ በክላስተር የሚለማው ተብሏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የተመረጡ ቦታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟን ገለጸች Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በተመረጡ የሃማስ ይዞታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ከጋዛ ወደ እስራኤል የተላኩ እና ተቀጣጠይ ነገሮችን የያዙ ፊኛዎች በደቡባዊ እስራኤል የእሳት አደጋ እንዲነሳ አድርገዋል፡፡ ይህን ተከትሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቐለ ዞን ማረሚያ ቤት በቀጣይ ሳምንት ስራ ይጀምራል Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ዞን ማረሚያ ቤትን በቀጣይ ሳምንት ስራ ለማስጀመር የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው። ማረሚያ ቤቱ በህግ ማስከበሩ ወቅት የጁንታው ቡድን አባላት ታራሚዎቹ እንዲለቀቁ በማድረጉ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል። በዚህም የእንጨት ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአባላቱና ደጋፊዎች ጋር በሚዛን አማን ከተማ ተወያየ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአባላቱና ደጋፊዎች ጋር በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በስፍራው ተገኝተው ኢዜማ ስለሚከተላቸውና በሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ሁላችንንም የምታሰባስብና የምታፋቅር ናት – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን በላይ የብልጽግና ደጋፊዎችና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ በታላቅ ድምቀት የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄዷል፡፡ ፕሮግራሙን አስመልክተ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ "ዛሬ ከ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና በ39 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በሀሮ በኮ ከተማ የተገነባውና 39 ነጥብ 3ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል። ትምህርት ቤቱ በዘንድሮው ዓመት እንደ ክልል በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በጥራት እና…