የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኙ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ስታዲየም በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ‘‘ጅማ ስላሳያችሁኝ ፍቅርና አብሮነት አመሰግናለሁ’’ ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት በአማራ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ሊሰጥ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛው ትምህርት ውስጥ እንደ አንድ የትምህርት አይነት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንደሚጀምር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ግዕዝን በመደበኛ ትምህርትነት ለማስጀመር የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉት አራት ቀናት የጥሞና ወቅት ይባላሉ- ምርጫ ቦርድ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የምርጫ ዑደት መመሪያ መሠረት ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉትን አራት ቀናት እንደሚያካትት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡ የጥሞና ወቅት በቅድመ የምርጫ ዑደት ውስጥ የሚገኝ ጊዜ ሲሆን፥ በዚህ ወቅትም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር እና ጅማ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ መዝጊያ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር እና በጅማ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ መዝጊያ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ስታዲየም በመገኘት ለብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ህዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት ተመረቀ Meseret Awoke Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅማ ከተማ የተገነባው የአዌቱ የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት መርቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራዉ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዐት ኮሚሽን ውይይት አካሄደ Meseret Awoke Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራዉ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዐት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመው ኮሚሽን ውይይት አካሂዷል፡፡ ኮሚሽኑ ሪፖርቱን ለማጠናቀቅ ከሁለተ ወር ያነሰ ጊዜ የቀረው ሲሆን፥ አባላቱ በሪፖርቱ ዝርዝር ይዘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ስራ ዝግ እንዲደረግ አሳወቀ Meseret Awoke Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ከሃረሪና ከሶማሊ ክልል ውጪ የፌዴራል እና የክልል መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ስራ ዝግ እንዲደረግ አስታውቋል፡፡ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኞ ሰኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የአድቫንስድ 4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ሪጅን አስጀመረ Meseret Awoke Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም የአድቫንስድ 4ጂ ኤል.ቲ.ኤል አገልግሎት በደቡብ ምዕራብ ሪጅን አስጀምሯል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በአገልግሎቱ ጅማ፣ አጋሮ፣ በደሌ፣ ቦንጋ፣ ኮይሻ፣ መቱ፣ ማሻ ፣ ሚዛንና ቴፒ ከተሞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ገልጿል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከ640 በላይ የምርጫ ታዛቢዎችን ሊያሰማራ ነው Meseret Awoke Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከ640 በላይ ታዛቢዎችን መልምሎ በመላ ሀገሪቱ ሊያሰማራ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ጉባኤው ባለፉት ሳምንታት ለታዛቢዎቹ ሥልጠናዎችን መስጠቱን እና ለታዛቢነት የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ዘርፍ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን እንድትችል በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ – የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ Meseret Awoke Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በግብርና ዘርፍ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን እንድትችል በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት እና በዜጎች ተጠቃሚነት ላይ ጉልህ ሚና ያላቸው የኢኮኖሚ ዘርፎችን በመለየት ትኩረት…