‘‘ሁሉም ሴቶች ለብልጽግና፤ ብልጽግና ለሁሉም ሴቶች’’ በሚል መሪ ቃል ድጋፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘ሁሉም ሴቶች ለብልጽግና ፤ ብልጽግና ለሁሉም ሴቶች’’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስታዲየም የሴቶች ድጋፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲን ወክለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች…